Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ኳታር በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በኳታር ዶሃ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ሚኒስትሯ በዶሃ ቆይታቸው ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና መከላከያ ሚኒስትር ሼክ ሳኡድ ቢን አብዱራህማን ቢን ሀሰን አል ታኒ ጋር ተወያይተዋል።…

በጥራት ላይ በትኩረት መሰራቱ የኢትዮጵያ ቡና ተፈላጊነት እንዲጨምር አስችሏል – አቶ ሻፊ ኡመር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጥራት ላይ በትኩረት መሰራቱ የኢትዮጵያ ቡና በዓለም አቀፍ ገበያ ተፈላጊነቱ እንዲጨምር አድርጓል አሉ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ም/ዋና ዳሬክተር ሻፊ ኡመር። ምክትል ዳይሬክተሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት በቡና ምርት…

ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር ይበልጥ ታጠናክራለች – ጄ/ል ፒየር ሺል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ መስክ ያላትን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ዝግጁ ናት አሉ የሀገሪቱ ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል ፒየር ሺል። በጄነራል ፒየር ሺል የተመራ የፈረንሣይ ወታደራዊ ልዑክ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አመራሮች ጋር…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ኬንያን በማሸነፍ በአንደኝነት ከምድቡ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኬንያ አቻውን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በዚህም የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በበላይነት በማጠናቀቅ ግማሽ ፍጻሜውን…

የኢትዮ-ቻይና የጉምሩክ አስተዳደር ትብብር …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና የጉምሩክ አስተዳደር ተቋማዊ አቅም ግንባታ፣ የተቋም ልማትና ፈጣን የጉምሩክ አገልግሎት መስጠት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ከቻይና ጉምሩክ አስተዳደር ሚኒስትር ዴኤታ ዋንግ…

የወቅቱ ሃያላን ክለቦች ተጠባቂ ፍልሚያ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ5ኛ ዙር መርሐ ግብር የወቅቱን ሃያላን ክለቦች አርሰናል እና ባየርን ሙኒክ የሚያገናኘው ተጠባቂ ጨዋታ ትኩረትን ስቧል፡፡ ሁለቱ ክለቦቸ በውድድር ዓመቱ በሻምፒየንስ ሊጉ ያደረጓቸውን አራቱንም ጨዋታዎች ማሸነፍ…

ቼልሲ ከባርሴሎና የሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 5ኛ ዙር መርሐ ግብር ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ባርሴሎናን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚጀምር ሲሆን፥ ሁለቱም ቡድኖች በሀገር ውስጥ ሊጎቻቸው ያደረጓቸውን ጨዋታዎች በማሸነፍ…

በኦሮሚያ ክልል ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ሰብል ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2017/18 ምርት ዘመን በመኸር ከለማው ከ11 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የሰብል ምርት ተሰብስቧል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር እንደሻው ጀማና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆናስ ጋህር ስተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆናስ ጋህር ስተር ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በአየር ንብረት ጥበቃ ሥራ ትብብር እና የጋራ…

አቶ አቤ ሳኖ የዓለም አቀፍ ኢስላሚክ ሪቴል ባንኪንግ የ2025 ምርጥ የባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሽልማትን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንዲስፋፋ በሰጡት ቁርጠኛ አመራር የዓለም አቀፍ ኢስላሚክ ሪቴል ባንኪንግ የ2025 ምርጥ የባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሽልማትን አሸንፈዋል። አቶ አቤ ሳኖ በሥነ…