የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ እድገት ለማስቀጠል ትብብሯን ታጠናክራለች abel neway Apr 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ኢኮኖሚያዊ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ የጸደይ ወቅት ስብሰባ ጎን ለጎን ከፈረንሳይ ግምጃ ቤት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሕዝብን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያሳደጉ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ abel neway Apr 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት የክልሉን ሕዝብ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በተሻለ መልክ ያሳደጉ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። የክልሉ የፓርቲና የመንግሥት የሦስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና የትናንቶችን ባስታወስን ቁጥር የነገዎችን እናፈራለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን abel neway Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትናንቶችን ባስታወስን ቁጥር የነገዎችን እናፈራለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ዛሬ፣ "እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሰዎ" ለማለት ወደ ልዑል…
ስፓርት አርሰናል በሜዳው በቦርንማውዝ ተሸነፈ abel neway Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ኢምሬትስ ስቴዲየም ቦርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የቦርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ክሩፒ እና አሌክስ ስኮት አስቆጥረዋል፡፡ መድፈኞቹን ከሽንፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ abel neway Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በመልዕክታቸው በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን ተመኝተዋል።
ስፓርት በሁሉም ውደድሮች 22 ጨዋታዎች ላይ መረቡን ያላስደፈረው ዴቪድ ራያ… abel neway Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ በ2025/26 በሁሉም ውድድሮች 22 ጊዜ መረቡን አላስደፈረም፡፡ ዴቪድ ራያ በ2024/25 የውድድር ዓመት ከኖቲንግሃም ፎረስቱ ማትዝ ሴልስ ጋር የፕሪሚየር ሊጉን የወርቅ ጓንት መጋራት ችሏል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኃያላንና ተቀናቃኝ ሀገራት መናኸሪያ የሆነችው ጂቡቲ… abel neway Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ጂቡቲ ከጎረቤቶቿ በተለየ የዓለም ኃያላንና ተቀናቃኝ ሀገራት የጦር ሰፈር የገነቡባት ሀገር ናት፡፡ ዘ ኢኮኖሚስት መጽሄት በሚያዝያ ወር እትሙ ÷ ሁሉም የዓለም ኃያላንና ተቀናቃኝ ሀገራት በጂቡቲ ትንሽ መሬት ይፈልጋሉ ሲል…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ… abel neway Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍ ኤ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል ዛሬ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ከካራባኦ ዋንጫ ድል መልስ የኤፍ ኤ ዋንጫን ለመድገም እና የውድድር ዓመቱን ለማሳመር ይጫወታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ከቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ጋር ተወያዩ abel neway Apr 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ዉ ዊሁዓ የተመራው ልዑክ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነትን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ ዓመታት የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ በአፍሪካ ግንባር ቀደም የዲጂታል እድገት አስመዝግቧል abel neway Apr 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ መንግሥት ቴሌኮሙኒኬሽን ለግል ዘርፉ ክፍት በመሆኑ በአፍሪካ ፈጣን ከሚባሉ የዲጂታል ዕድገቶች አንዱን አስመዝግቧል አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት። ጽ/ቤቱ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ በሚል…