Fana: At a Speed of Life!

የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ ፍጥነትና ጥራት መስራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ ፍጥነትና ጥራት መስራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል…

ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የአዳማ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ነቢል ኑሪ ከመረብ አሳርፏል፡፡…

ሰሜን ኮሪያ ባላስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያ አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ካስታወቁ ከሰዓታት በኋላ ሀገሪቱ ባላስቲክ ሚሳኤል አስወንጭፋለች፡፡ ሰሜን ኮሪያ ባላስቲክ ሚሳኤሉን የተኮሰችው ወደ ምስራቅ የባህር ዳርቻ…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የግብርና እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ የፓርቲው አመራሮች ባለፉት 10 ቀናት በአዳማ ከተማ ስልጠና ሲወስዱ ቆይተዋል። ሰልጣኞቹ…

በመዲናዋ የኮሪደር ልማቱን የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የኮሪደር ልማቱን የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታና ጥገና ሥራ እየተከናወነ ነው አለ። የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢያሱ ሰሎሞን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፤ በመዲናዋ የሚገኙ የተለያዩ…

በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማስፋፋት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ነጋ ወዳጆ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ የሚገኙ እምቅ የቱሪዝም…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማር የማምረት አቅም ጨምሯል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተተገበረ የሚገኘው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የማር ምርት እንዲጨምር አስተዋጽኦ አድርጓል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ኢትቻ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል…

የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱን ለሞት የዳረጋቸው የሳንባ ምች እና ልብ በሽታ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ጆርጅ ደብሊው ቡሽ የአሜሪካ…

ማንቼስተር ሲቲ ከቦርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ማንቼስተር ሲቲ ከቦርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት 30 በኢትሃድ ስታዲየም በሚካሄደው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ባለፈው ሳምንት በአስቶንቪላ የደረሰበትን ሽንፈት…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ከጣልያን ጋር ያላትን ግንኙነት አሳድጓል – አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ከጣልያን በተጨማሪ ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት አሳድጓል አሉ በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ፡፡ አምባሳደሯ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ…