የሀገር ውስጥ ዜና የአገው ፈረሰኞች በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል abel neway Jan 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 86ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል ታሪካዊና ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም መምሪያ፡፡ በመምሪያው የባህል እሴቶች ቡድን መሪና የበዓሉ አስተባባሪ ወለሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ abel neway Jan 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
ስፓርት አትሌት ሀጎስ ገ/ህይወትና አትሌት ቢቂሌ አንበሴ የ10 ኪ.ሜ የጐዳና ውድድርን አሸነፉ abel neway Jan 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ሀጎስ ገ/ህይወት እና አትሌት ቢቂሌ አንበሴ የ1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር የጐዳና ውድድርን አሸንፈዋል። ዛሬ ማለዳ በሐዋሳ ከተማ በተደረገው የ10 ኪሎ ሜትር የጐዳና ውድድር በወንዶች አትሌት ሀጎስ ገ/ህይወት በቀዳሚነት አጠናቅቋል።…
ስፓርት አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል abel neway Jan 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በኢምሬትስ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በሊጉ ያለፉትን ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻለው የሚኬል…
ስፓርት ኢትዮጵያ መድን እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ abel neway Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ድሬዳዋ ከተማ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ሳያስቆጥሩ ወጥተዋል፡፡ ኢትዮጵያ መድን…
የሀገር ውስጥ ዜና በውሃ ሃብት ዘርፍ በተከወኑ ተግባራት በቀጣናው ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እውን እየሆነ ነው – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) abel neway Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት በውሃ ሃብት ዘርፍ ላይ በተከናወኑ ተግባራት በቀጣናው ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እውን እየሆነ ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈጻጸም ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጾታዊ ጥቃትን በመከላከል የሴቶችን የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ መስራት ይገባል- ፕሬዚዳንት ታዬ abel neway Dec 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለሴቶችና ሕጻናት ደህንነት ዋስትና የምትሰጥ የፍትሕና እኩልነት ተምሳሌት ሀገር እንድትሆን ሁሉም በትኩረት ሊሰራ ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። "ጥቃትን የማይታገስ ማሕበረሰብ ለትውልድ ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ላለፉት 16…
ስፓርት የአምበልነት ምልክት በክንዱ ላይ ያላሰረው የመድፈኞቹ መሪ ዴክላን ራይስ… abel neway Dec 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምበልነት ምልክት በክንዱ ላይ ያላሰረው የአርሰናሉ መሪ ዴክላን ራይስ የተወለደው በፈረንጆቹ 1999 በለንደን ነው፡፡ ዴክላን ራይስ የእግር ኳስ ህይወቱን የጀመረው በ2006 የቼልሲ አካዳሚን በመቀላቀል ቢሆንም ክህሎቱን የተጠራጠሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ ጉብኝት ኢትዮጵያ በባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ላይ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት abel neway Dec 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ እያደረጉት…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ abel neway Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ኤቨርተንን የሚያስተናግድ ሲሆን÷ ባለፉት ሶስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያለማሸነፍ ጉዞውን ለመግታት…