የሀገር ውስጥ ዜና ዓባይ ለምንጩ ማገልገል ጀምሯል – አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ abel neway Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን ተከትሎ በደሴ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ በሰልፉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ እንዳሉት÷ ዓባይ ለምንጩ አገልግሎት መስጠት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጽንፈኛው ፋኖ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተልዕኮ በመቀበል በውክልና ጦርነት ሀገር ለማፍረስ እየሰራ ነው abel neway Sep 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛው ፋኖ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተልዕኮ በመቀበል በውክልና ጦርነት ሀገር ለማፍረስ እየሰራ ነው አለ እጁን ለመንግስት የሰጠው የቡድኑ የመረጃና ደህንነት ሃላፊ ያረጋል አያና ። በአማራ ክልል ራሱን “የራስ…
ስፓርት በወንዶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሦስቱም ኢትዮጵያውያን ለፍጻሜ አለፉ abel neway Sep 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሦስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል፡፡ በማጣሪያው የተሳፉት ጌትነት ዋለ፣ ለሜቻ ግርማ እና ሳሙኤል ፍሬው ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በከተሞች ለማስፋፋት በትኩረት ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) abel neway Sep 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዲጂታል ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ በማዋል ቀልጣፍ አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የሚዛን አማን መሶብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸካቾዎች የእውነት መንገድ… ዎራፎ abel neway Sep 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአያሌ ዓመታት ሸካቾዎች የሚያጋጥማቸውን ችግር ከቱባው ባሕላቸው በተቀዳ ሀገር በቀል ዕውቀትና ጥበብ ሲሻገሩ ኖረዋል። በማስተዋል ችግርን ሲሻገሩ ከኖሩበት ባህላዊ ክዋኔዎች መካከል እውነትን ለማግኘት የሚሄዱበት የአውጫጭኝ ሥርዓት አንዱ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረር ከተማ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ abel neway Sep 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ የወንዝ ዳርቻ ልማትን ተግባራዊ በማድረግ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በሐረር ከተማ በሚገኙ ወንዞች ላይ የወንዝ ዳርቻ ልማት ማከናወን…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ጽናት ውጤት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ abel neway Sep 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ጽናት ውጤት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቁን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፓናል ውይይት…
ስፓርት ኢትዮጵያውያን የሰርከስ አርቲስቶች በአሜሪካ ጎት ታለንት ለ1 ሚሊየን ዶላር አሸናፊነት ይወዳደራሉ abel neway Sep 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 የአሜሪካ ጎት ታለንት እየተወዳደሩ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን የሰርከስ አርቲስቶች ቶማስ አለሙ እና ታምራት አያሌው ቲቲ ቦይስ ወደ ፍጻሜ ማለፍ ችለዋል። ቲቲ ቦይስ ከሌሎች 8 ተወዳዳሪዎች ጋር በመፋለም ነው 4 ተወዳዳሪዎች ብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ abel neway Sep 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች ለ2018 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን የደስታ እና የብልጽግና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኤለን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃርነት ስፍራውን አስረከበ abel neway Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃር የነበረው አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ የቀዳሚነት ስፍራውን በኦራክል ኩባንያ መስራች ላሪ ኤሊሰን አስረክቧል። አጠቃላይ 385 ቢሊየን ዶላር ሀብት የነበረው ኤለን መስክ እስከ ትናንትና ድረስ 101 ቢሊየን ዶላር…