Uncategorized የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን 974 ተማሪዎች አስመረቀ abel neway May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የአቪዬሽን የሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 974 ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የኢትዮጵያ…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብሮች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ abel neway May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ አርሰናል ከበርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ቀን 8 ሰዓት ከ30 በምሳ ሰዓት የጨዋታ መርሐ ግብር አስቶንቪላ ከፉልሃም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ abel neway Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ የኔሰው መኮንን እንደገለጹት÷በዘጠኝ ወራት የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ abel neway Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ እያካሄደ ይገኛል። የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባወጡት ጽሁፍ፤ ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጋሮ በከተማ ግብርና እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ውጤታማ መሆናቸው ተመላከተ abel neway Apr 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አጋሮ ከተማ በከተማ ግብርና እየተሠሩ ባሉ ሥራዎች ተስፋ ሰጪ ውጤቶች መመዝገባቸውን የከተማዋ ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ቦርቶላ ዓለማየሁ ገለጹ፡፡ ኃላፊው ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፤ በከተማዋ ከወትሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ አረም የሚገኘውን ባዮ ማስ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች በመጠቀም የውጭ ምንዛሪ ብክነትን ማዳን መቻሉ ተገለጸ abel neway Apr 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ አረም የሚገኘውን ባዮ ማስ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች በመጠቀም የውጭ ምንዛሪ ብክነትን ማዳን ተችሏል ሲል የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአፋርና በሶማሌ ክልሎች በስፋት እየተዛመተ ያለውን የፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ አረምን ለሀይል…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ሕይዎት አለፈ abel neway Apr 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ኔጌሌ አርሲ ወረዳ ራፉ ሃርጊሳ ቀበሌ በደረሳ የትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ሕይዎት ሲያልፍ በ22 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል አካል ጉዳት ደረሰ፡፡ አደጋው የደረሰው፤ ከሻሸመኔ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዝ የሕዝብ ማመላለሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካዛንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ሥራ እንዲሳካ ላደረጉ አካላት እውቅና ተሰጠ abel neway Apr 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የካዛንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ሥራ በታሰበው ልክ ስኬታማ እንዲሆን ለታተሩ አካላት ዕውቅና ሰጡ፡፡ ዕውቅናው የተሰጠው፤ ለኮሪደር ልማቱ በሙሉ ፈቃደኝነት በገንዘብና በዓይነት አስተዋጽኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ካዛንቺስ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ምልክት ሆናለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ abel neway Apr 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካዛንቺስ ዛሬ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ምልክት ሆናለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ካዛንቺስ የድካማችን ትዕምርት፤ የስንፍናችን ሰንደቅ ነበረች፤ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በላሊበላ መካነ-ቅርስ እድሳት ፕሮጀክት ሂደት ላይ ያተኮረ ምክክር ተካሄደ abel neway Apr 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሳ ከፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ እና ከላሊበላ መካነ-ቅርስ ጥገና ክትትል ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በፈረንሳይ መንግስት ድጋፍ በሚከናወነው የላሊበላ መካነ-ቅርስ የእድሳት ፕሮጀክት ሂደት ላይ…