Fana: At a Speed of Life!

አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ አርቲስት ደበበ እሸቱ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ)…

ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ ቤት ውስጥ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕጽ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ አደንዛዥ ዕጹ የአዲስ አበባ ፖሊስና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጉለሌ…

የቆቃ ግድብ በመሙላቱ ውሃ ይለቀቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በክረምት እየጣለ ባለው ዝናብ የቆቃ ግድብ ከመጠን በላይ በመሙላቱ ከነገ ጀምሮ ከግድቡ ውሃ ይለቀቃል አለ። ግድቡን ለማስተንፈስ የሚለቀቀው ውሃ ከፍተኛ መጠን ያለው በመሆኑ በግድቡ ዙሪያ ያሉ ማህበረሰቦች አስፈላጊውን…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት አድርገዋል፡፡ በኹነቱ ላይ የሁለቱ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በጋራ ለመስራት ከስምምነት ደርሰዋል፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ13 የሬዲዮ ጣቢያዎች፣…

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከአንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከእውቋ አሜሪካዊት ተዋናይት እና የፊልም ባለሙያ አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ወደ ዓለም አቀፍ የጥበብ ኢንዱስትሪ መሳብ በሚችሉባቸው ዘዴዎች ላይ መክረዋል።…

በአማራ ክልል ከ38 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ38 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመርቷል አለ የክልሉ እንስሳትና ዓሣ ሃብት ቢሮ፡፡ በቢሮው የዓሣ ቴክኖሎጂ ባለሙያ አበበ ፈንታሁን እንዳሉት÷ በክልሉ ከተለያዩ ውሃማ አካላት የሚገኘውን…

ዝነኛዋ አንጀሊና ጆሊ በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዝነኛዋ አሜሪካዊቷ ተዋናይት አንጀሊና ጆሊ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝታ የሆስፒታሉን የስራ እንቅስቃሴውን ጎብኝታለች። የሆስፒታሉ ረዳት ሜዲካል ዳይሬክተር ሃይደር አሕመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ አንጀሊና ጆሊ በሆስፒታሉ እየተሰጠ…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትንና የእርስ በርስ ትስስርን ያጠናክራል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትንና የእርስ በርስ ትስስርን ያጠናክራል አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን የክረምት በጎ…

ታንዛኒያ ወደብ አልባ ሀገራትን የባሕር በር ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ታንዛኒያ ወደብ አልባ የሆኑ ጎረቤት ሀገራትን የዳሬ ሰላም ወደብ ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ አለች፡፡ ታንዛኒያ በ3ኛው የተባበሩት መንግስታት የባሕር በር የሌላቸው በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራት ጉባዔ ላይ÷…

ሴቶች የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አካል ካልሆኑ ሁለንተናዊ ለውጥ አይመጣም – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶች የኢኮኖሚ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ አካል ካልሆኑ ሁለንተናዊ ለውጥ አይመጣም አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም የለውጡ…