2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ኢትዮጵያ ያሳካቻቸው ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግደዉ 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡
አገልግሎቱ ከዛሬ ጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን…