Fana: At a Speed of Life!

የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው ብለዋል። 19ኛው የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባኤ "ማረሚያ ቤቶችን በአዲስ…

በ24 ተቋማት የተገነቡ የስማርት ኮሙኒኬሽን ክፍሎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ10 የፌዴራል ተቋማት፣ በ12 የክልል ርዕሳነ መስተዳድር እና በሁለቱ የከተማ አስተዳድር ከንቲባ ጽ/ቤቶች የገነባቸውን 24 የስማርት ኮሙኒኬሽን ክፍሎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ሚኒስቴሩ ሁሉንም ስማርት ክፍሎች…

ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ራምኬል ጀምስ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና…

ኢትዮጵያ ለቴክኖሎጂ የሰጠችው ትኩረት የተሻለ ውጤት ያመጣል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቴክኖሎጂ ዘርፍ የኢትዮጵያን አቅም ለማሳየት መንግስት ለቴክኖሎጂ ዘርፍ ትኩረት መስጠቱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ከባቢ እና ቴክኖሎጂን በመጠቀም የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል እያደረገች ያለውን ጥረት እንደሚያጠናክር የዘርፉ ምሁራን ገለፁ፡፡…

ጉባዔው አፍሪካ ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየችበት ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት ጉባዔ አፍሪካ ለዜጎቿ ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየችበት መሆኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት በሥራ ላይ የተመሰረተ የባለሙያዎች አህጉራዊ…

በህፃን ባምላክ ግርማ ላይ ግድያ የፈፀሙት እናቷ እና የእንጀራ አባቷ በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቅጣት ዉሳኔዉን ያሳለፈዉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ነዉ፡፡ ተከሳሾቹ ሀና በየነ እና ብሩክ አለሙ ላይ ዐቃቤ ሕግ አራት ክሶችን የመሰረተ ሲሆን በአንደኛ ክስ በ1996 የወጣውን የኢፌዴሪ ወንጀል ሕግ…

የማዕከሉ መመስረት የሠራዊቱን የሥራ ፈጠራ አቅም የሚያጎላ ነው – አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ የኢንተርፕርነርሽፕ እና ኢኖቬሽን ማዕከል መመስረት የሠራዊት አባላትን ዕምቅ የሥራ ፈጠራ አቅምና ችሎታ የሚያወጣ ብሎም የተደበቀ የፈጠራ ባለቤትነታቸውን የሚያጎላ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሯ…

የሚድሮክ አዋሽ ኮትድ ካልሺየም ካርቦኔት ግብዓት ማምረቻ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አዋሽ 7ኪሎ የተቋቋመው የሚድሮክ አዋሽ ኮትድ ካልሺየም ካርቦኔት ማምረቻ ፋብሪካ የመጀመሪያ ምዕራፍ የምርት ሂደት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሚድሮክ…

የሌማት ትሩፋት ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት የሚኖረው አስተዋጽኦ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወተው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለጸ። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የአረካ ግብርና ምርምር ማዕከል ከፍተኛ…

በኦሮሚያ ክልል 142 ሺህ ሜትሪክ ቶን ማር ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት እስካሁን 142 ሺህ ሜትሪክ ቶን ማር መመረቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። የቢሮው የማር ኢኒሺየቲቭ አስተባባሪ ቶሌራ ኩምሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በክልሉ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እየተተገበረ…