Fana: At a Speed of Life!

ቲሞቲ ዊሃ ማርሴን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ እግር ኳስ ኮከቡ ጆርጅ ዊሃ ልጅ ቲሞቲ ዊሃ የፈረንሳዩን ክለብ ኦሎምፒክ ደ ማርሴን በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ቲሞቲ ዊሃ ከጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ወደ ኦሎምፒክ ደ ማርሴ አምርቷል፡፡ የ25 ዓመቱ…

የሐረሪ ክልል በተከሰተው የዝናብ ዕጥረት ያጋጠመውን የሰብል ጉዳት ለማካካስ እንዲሰራ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በክልሉ በተከሰተው የዝናብ ዕጥረት ያጋጠመውን የሰብል ጉዳት ለአርሶ አደሩ ድጋፍ በማድረግ በቀጣይ የዝናብ ወቅት ለማካካስ እንዲሰራ አቅጣጫ አስቀምጧል። የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ሔኖክ ሙሉነህ ለፋና…

ኤቨርተን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ኬርናን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ኤቨርተን ለ26 ዓመቱ ተጫዋች 25 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ በሚጨመር 4 ሚሊየን ፓውንድ ተጫዋቹን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ እንግሊዛዊው አማካይ…

ግብርናውን የሚያዘምኑ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ፍጆታዋን ለማሟላት ግብርናውን የሚያዘምኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየሰራች ነው፡፡ የናሽናል ኤርወይስ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዘሀኝ ብሩ እንዳሉት፤ በቅርቡ በግብርና ሚኒስቴር ወደ ሀገር ውስጥ የገቡት የኬሚካል…

ኢትዮጵያ እንደ አዘጋጅ ሀገር በአየር ንብረት ለውጥ የሰራቻቸውን ስራዎች ለተሳታፊዎች ታሳያለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እንደ አዘጋጅ ሀገር በአየር ንብረት ለውጥ የሰራቻቸውን ስራዎች ለተሳታፊዎች ታሳያለች አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን፡፡ የጉባኤውን በኢትዮጵያ መዘጋጀት አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ኢትዮጵያ በጉባኤው…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ። የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ አየር መንገዱ ዘመኑን የዋጀ አስተማማኝ አገልግሎት እየሰጠ…

የመዲናዋ የኮሪደር ልማት የፈጠራ እና የፍጥነት ውጤት ማሣያ ነው – አቶ ሙስጠፋ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ የቀየረ የፈጠራ እና የፍጥነት ውጤት ማሣያ ነው አሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ መሐመድ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከእንጦጦ እስከ 4 ኪሎ ፕላዛ፣ የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ…

በሲዳማ ክልል ህዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማት ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተከናወኑ ህዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማት ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ። በብልጽግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት…

በክልሉ በተደረገ የግብርና ምርታማነትን የማሳደግ ንቅናቄ አዳዲስ ምርቶችን ማምረት ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተደረገ የግብርና ምርታማነትን የማሳደግ ንቅናቄ በርካታ ወረዳዎች አዳዲስ ምርቶችን ማምረት ጀምረዋል። በክልሉ በተለያዩ ዞኖች የሚገኙ በርካታ ወረዳዎች ከዚህ በፊት የማያመርቷቸውን የጥራጥሬ፣ የሰብል፣ የፍራፍሬ እና…

በክልሉ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በህዝብ ተሳትፎ ከ374 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በህዝብ ተሳትፎ ከ374 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ 'ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ ፣ለላቀ የትምህርት ጥራትና ውጤት' በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።…