Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል የኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም 65 ነጥብ 9 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ የክልሉ ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም በፊት ከነበረበት 46 በመቶ ወደ 65 ነጥብ 9 በመቶ ከፍ ብሏል አለ። ይህም የሆነው ባለፉት አራት ዓመታት በክልሉ በተከናወኑ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተግባራት…

ጥራት የሌለው ትምህርት መዘዙ በክፍል ብቻ የሚቀር አይደለም – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ጥራት የሌለው ትምህርት መዘዙ በክፍል ብቻ የሚቀር አይደለም አሉ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ76ኛ ዙር ያስተማራቸውን 6 ሺህ 417 ተማሪዎች አስመርቋል። ብርሃኑ…

የሀረማያ እና ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ለ71ኛ ዙር በተለያዩ የትምህርትና የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብሮች በተለያዩ የሳይንስ፣ የጤና፣ የግብርና፣ የማህበራዊ ሳይንስና በሌሎች የሙያ…

ከቡና ምርት ሽያጭ 3 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በ2018 በጀት ዓመት ከቡና ምርት ሽያጭ 3 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘት ተችሏል አሉ። በቀጣይ አምስት ዓመታት የሚተገበር ሀገራዊ የቡና ልማት ፓኬጅ መተግበሪያ ሰነድ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ እየተካሄደ…

በኮሪደር ልማት የመንግሥታችንን እሳቤዎችና የሥራችንን ጥራት ማሳየት ችለናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በኮሪደር ልማት የመንግሥታችንን እሳቤዎች፣ የልማታችንን አካታችነት እንዲሁም የሥራችንን ጥራት ማሳየት ችለናል አሉ። የከተማና መሠረተ ልማት የሴክተር ጉባኤ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው…

ተመራቂዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታችው የቀሰሙትን እውቀት ወደ ተግባር በመቀየር ኢትዮጵያን ለመገንባት መትጋት አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራቂዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ያገኛችሁትን እውቀት ወደ ተግባር በመቀየር ኢትዮጵያን ለመገንባት መትጋት አለባችሁ አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምፀሐይ ጳውሎስ። ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ መርሐ ግብር…

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 679 ተማሪዎች አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 594 እንዲሁም በሁለተኛ ዲግሪ 85 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። የዩቨርሲቲው ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ ሰብስቤ ደምሰው (ፕ/ር)…

ገበታ ለትውልድ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ገበታ ለትውልድ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሐሳብ አመንጪነት ይፋ የሆነ፣ የሀገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ በማሳደግ ትልቅ ታሪካዊ ምዕራፍ የከፈተ ግዙፍ ብሔራዊ የልማት ፕሮጀክት ነው። ይህ መርሐ ግብር ቀደም ሲል በአዲስ አበባ…

ሀገራዊ መግባባት፣ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ብዝኃነት ፀጋ እና ውበት በሆነባቸው ሀገራት፣ ሀገራዊ መግባባት የዘላቂ ሰላም መሠረት ነው። ሀገራዊ መግባባት፣ የአንድ ሀገር ሕዝቦች፣ የፖለቲካ ኃይሎች፣ ምሁራንና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በዋና ዋና ብሔራዊ እሴቶች፣ ታሪካዊ ትርክቶች፣ ሕገ-መንግሥታዊ መዋቅሮች እና…

ዲጂታል ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ ….

በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ዓለማችን በከፍተኛ የቴክኖሎጂ ምጥቀት ውስጥ ትገኛለች። የዲጂታል ተጠቃሚነት የአንድን ሀገር ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ዕጣ ፈንታ የሚወስን ዋነኛ ሞተር ሆኗል። ኢትዮጵያም ይህንን ማከናወን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ገብቷታል፡፡ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለኢትዮጵያ…