Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት መሪነቷን ታጠናክራለች

‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት የመሪነት ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አለ። የባዮዲጂታል ቴክኖሎጂን በምግብና ግብርና ዘርፍ መጠቀም በሚቻልባቸው…

ምስራቅ ዕዝ የጽንፈኛ ቡድኑን እንቅስቃሴ ተከታትሎ እርምጃ በመውሰድ ሰላም እያጸና ነው – ጀነራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ምስራቅ ዕዝ የጽንፈኛ ቡድኑን እንቅስቃሴ ተከታትሎ እርምጃ በመውሰድ ሰላም እያጸና ነው አሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም እና የአማራ ክልል የፀጥታ ካውንስል ሰብሳቢ ጀነራል አበባው ታደሰ። የምስራቅ…

ፕሬዚዳንት ታዬ የፀጥታው ምክር ቤትን ለማሻሻል አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድና ለአፍሪካ ውክልና ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤትን ለማሻሻል አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ እና በማሻሻያው ለአፍሪካ ውክልና ቅድሚያ እንዲሰጥ  ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ጥሪ አቅርበዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በ80ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ…

የመስቀል ደመራ በዓል ዝግጅት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አለ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዓሉ በስኬት እንዲከናወን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ወቅት…

በክልሉ በግብርና ዘርፍ የመልማት አቅም ያላቸውን ጸጋዎች በመለየት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ዘርፉን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ይበልጥ ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ፡፡ የክልሉ ግብርና ዘርፍ የ10 ዓመት የግብርና ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ የጥናት ውጤት ላይ ውይይት…

ሕዳሴ ግድብ መቻላችን የተረጋገጠበት ሕዝባዊ ዐሻራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መቻላችን የተረጋገጠበት ሕዝባዊ ዐሻራ ነው አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላፉት መልዕክት፤ በፊቼ ጨምበላላ የዘመን ቆጠራ እውቀት እና…

የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ "ያሆዴ" በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በመርሃ ግብሩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬን (ዶ/ር) ጨምሮ…

በመዲናዋ 10 የሂሳብ ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የቅድመ ኦዲት ተግባር በማከናወን የመንግስትን ጥቅም በከፍተኛ ደረጃ ለመጉዳት የሚያስችል የገቢ ልዩነት የተገኘባቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ቢሮው…

አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ ዋንጫ እና የክብር ካባ ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ የዋንጫ እና የክብር ካባ ሽልማት ተበረከተለት። በደማቅ ሥነ-ሥርዓት በተከናወነው የፍጻሜ ውድድር ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ በክብር…

የሕዳሴ ግድብ ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ከሰኞ ጀምሮ ምዝገባ በማድረግ መጎብኘት ይቻላል አሉ። ሚኒስትሯ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪስት መስህቦችን ጎብኝተዋል። በዚህ ወቅት እንዳሉት፤ ጎብኝዎች ሕዳሴ ግድብን…