የሀገር ውስጥ ዜና የታሪክና ፖለቲካ ብያኔን የለወጥንበት የጋራ ችሎታችን ትዕምርት ነው! Abiy Getahun Sep 9, 2025 0 ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በታላቋ ኢትዮጵያ ልጆች ጥሪት፣ ላብ፣ ዕውቀት እና ደም የተገነባ የመቻል ትዕምርት ነው፡፡ ከእንግዲህ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንጅ ተመልካች አይደለችም፤ በአፍሪካ የታላቁ ግድብ ባለቤት እንጅ የረዥሙ ወንዝ ባለቤት የጥቅሙ ግን ተመልካች አይደለችም፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎች አንድ ሀገር ብቻውን መፍትሔ አያመጣም Abiy Getahun Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በአሁኑ ወቅት ዓለምን እየፈተነ ለሚገኘው የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎች አንድ ሀገር ብቻውን መፍትሔ አያመጣም ስለማያመጣ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ተጠየቀ። 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ መክፈቻ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ኢትዮጵያ ያሳካቻቸው ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Abiy Getahun Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግደዉ 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ከዛሬ ጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በየዘርፋ የተመዘገበው ለውጥ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምትደርስበትን ከፍታ የሚያመላክት ነው Abiy Getahun Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በየዘርፋ የተመዘገበው ለውጥ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምትደርስበትን ከፍታ የሚያመላክት ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡ ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን በሳይንስ ሙዚየም "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2ኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት ጉባዔ ተሳታፊዎች ለስራ ጉብኝት ሻሸመኔ ገቡ Abiy Getahun Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛዉ የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት ጉባዔ ተሳታፊዎች ለስራ ጉብኝት ሻሸመኔ ከተማ ገብተዋል፡፡ ተሳታፊዎቹ ሀዋሳ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገዉላቸዋል። የካሪቢያኗ ሀገር የሆኑ ጃማይካ ዜጎች በሻሸመኔ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Abiy Getahun Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው ‘ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ማሳለጥ፣ የአፍሪካን አረንጓዴ ልማት በፋይናንስ መደገፍ’ በሚል መሪ ሀሳብ ነው ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና እመርታ ለዘላቂ ከፍታ! Abiy Getahun Sep 8, 2025 0 እንኳን ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን አደረሳችሁ! የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በበርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች፡፡ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ውስጥ ገብታ…
ቢዝነስ በባህርዛፍ የተያዘ መሬትን ወደ ፍራፍሬ ልማት የመቀየር ውጤታማ ተሞክሮ … Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በባህርዛፍ የተያዙ ለም መሬቶችን ወደ ፍራፍሬ ልማት በመቀየር አበረታች ውጤት እየተመዘገበ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ሽኝት ተደረገለት Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው የርምጃ ውድድርን ጨምሮ ከ800 ሜትር እስከ ማራቶን ባሉት ርቀቶች የምትካፈል ይሆናል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክር ኮሚሽኑ በካናዳ አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት፤ እኛ…