Fana: At a Speed of Life!

የፖሊስ አገልግሎትን በማዘመን ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የፖሊስ አገልግሎትን በማዘመን ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው አሉ። ኮሚሽኑ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከዱባይ ፖሊስ…

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር ተችሏል። አደጋው ከቀኑ 8:00 ሰዓት አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ መንስኤው እየተጣራ ይገኛል። እሳቱን ለመቆጣጠር ሕብረተሰቡ እና…

በክልሉ 1 ነጥብ 1 ሚሊየን የሥራ ዕድል ተፈጥሯል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል 1 ነጥብ 1 ሚሊየን የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት አቶ…

ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የሕብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያግዙ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል አሉ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 2ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ…

በቡራዩ የውንብድና ወንጀል በመፈጸም የተከሰሱ ግለሰቦች በ18 እና 17 ዓመት እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በቡራዩ ክ/ከተማ በተለያዩ ግለሰቦች ላይ የውንብድና ወንጀል በመፈጸም የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች በ18 እና 17 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ፡፡ የቅጣት ውሳኔ የተወሰነባቸው…

በኦሮሚያ ክልል ከ200 ቢሊየን ብር በላይ የሚያስመዘግቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ይስተናገዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2018 በጀት ዓመት ከ200 ቢሊየን ብር በላይ የሚያስመዘግቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ይስተናገዳሉ። የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሀይሉ አዱኛ የክልሉን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤…

ሕዳሴ ግድቡ ወደ ኢንዱስትሪ የሚደረገውን ጉዞ ያሳልጣል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኃይል እያደገ ላለው የኢንዱስትሪ ዘርፍ የኃይል ፍላጎት ምላሽ በመስጠት ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ የምታደርገውን ጉዞ ያሳልጣል አሉ ምሁራን፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ የነበራቸው ምሁራን፤ ከግድቡ የሚመነጨው…

ግራዝማች አያሌው ደስታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር በተለያዩ የሥራ በኃላፊነቶች ያገለገሉት ግራዝማች አያሌው ደስታ በ103 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ማህበሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መረጃ፤ ግራዝማች አያሌው ደስታ ሀገራቸውን…

እነ ቀሲስ በላይ በሙስና ወንጀል “ሊፈረድብን አይገባም” በማለት ባቀረቡት ይግባኝ ላይ ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 1ኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን በሙስና ወንጀል "ሊፈረድብን አይገባም" በማለት ባቀረቡት ይግባኝ ጥያቄ እና የዐቃቤ ሕግ የመልስ መልስ ላይ ውሳኔ ሰጠ። ከአንድ ዓመት በፊት የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…

በሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩሲያ ምስራቃዊ ክፍል አሙር ግዛት በመንገደኞች አውሮፕላን ላይ በደረሰ የመከስከስ አደጋ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የሩሲያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አመራሮች እንዳሉት÷ በዛሬው ዕለት 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በሩሲያ…