Fana: At a Speed of Life!

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን ናይሮቢ ገባ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን ናይሮቢ ገብቷል።   በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመክፈት የሀገር ክህደት የፈፀመውና ተከታታይ የህገ መንግሰት ጥሰቶችን ሲፈፅም የከረመው…

ከሁመራና አካባቢዋ ተሰደው የነበሩ ነዋሪዎች ሠላም በመስፈኑ ወደ ቀዬአቸው እየተመለሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁመራና አካባቢዋ በነበረው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ሰግተው ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ተሰደው የነበሩ ነዋሪዎች ሠላም በመስፈኑ ወደቀዬአቸው መመለሳቸውን ተናገሩ። ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በሰሜን ዕዝ አባላት ላይ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ መንግስት ቡድኑን…

ሜ/ጄ መሀመድ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ጥሪ ስንቀበል ለሀገራችን ሉዓላዊነትና ለህዝባችን ክብር የማንከፍለው መስዋዕትነት እንደሌለ ዳግም በማረጋገጥ ነው ሲሉ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጄ መሀመድ ተሰማ፣ ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ!! የሚለውን የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ጥሪ ስንቀበል፣ ለሀገራችን ሉዓላዊነትና ለህዝባችን ክብር የማንከፍለው መስዋዕትነት እንደሌለ ዳግም በማረጋገጥ ነው ሲሉ…

በርካታ ቁጥር ያለው የህወሓት የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቡድን ያሰማራቸው ልዩ ኃይሎችን በመደምሰስ በሺዎች የሚቆጠሩ ለውጊያ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የታጣቂው ህወሓት ልዩ ኃይል በሀገር መከላከያ ሰራዊት፣በአማራ ልዩ ኃይልና በሚሊሻ አባላት እየተደመሰሰ…

ባለፉት ቀናት በተደረጉ ፍተሻዎች የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ቀናት በተደረጉ ፍተሻዎች ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጥን ጨምሮ ቦምብ፣ ፈንጂ፣ የጦር ሜዳ መነጽር እና የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች መያዛቸው ተገለጸ።   በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ…

ፈዋሽነቱ 95 በመቶ ይደርሳል የተባለ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞዴርና የተባለው ኩባንያ የሞከረው የኮሮና ቫይረስ ክትባት 94 ነጥብ 5 በመቶ ፈዋሽ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሞዴርና ይፋ ያደረገው ይህ ክትባት በአሜሪካ ሁለተኛውና ትልቅ ግኝት ተብሎለታል፡፡ የአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ኃላፊ አንቶኒዮ ፉቺ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ቤተሰቦች እና ልጆች የትምህርት እና ጤና እንክብካቤ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ የህወሓት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ በሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጥቃት ለደረሰባቸው የሰራዊቱ አባላት ልጆች የከተማ አስተዳደሩ የትምህርት እና ጤና እንክብካቤ እንደሚያደርግ ገለጹ፡፡…

የእስያ ፓሲፊክ ሃገራት ትልቁን የንግድ ህብረት መሰረቱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለምን አንድ ሦስተኛ የምጣኔ ሃብት የያዙት 15 ሃገራትን ያቀፈው የእስያ ፓሲፊክ የንግድ ህብረት መመስረቱን ሃገራቱ ይፋ አደረጉ፡፡ ስምምነቱ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ምጣኔ ሃብታቸው ለተጎዱ ሃገራት መልካም ነገር ይዞ ይመጣል ተብሏል፡፡…

የህብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ ድሬዳዋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ15ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል መገለጫ የሆነው የህብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ ድሬዳዋ አስተዳደር ገባ። በሀረሪ ክልል የቆየው የህብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ ዛሬ ድሬዳዋ ገብቷል። የሐረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ…

በአዲስ አበባ ከ6 ሺህ በላይ ጎዳና ተዳዳሪዎችን ለማቋቋም እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኑሮዋቸውን በጎዳና ያደረጉ ከ6 ሺህ በላይ ዜጎችን ለማቋቋም እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተፈራ ሞላ በተለያዩ ምክንያቶች ኑሮዋቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ዜጎችን ማንሳት…