በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ለመፈፀም ሁለት ቋንቋን መቻል የሚያስገድድ ህግ አልወጣም – አቶ ዣንጥራር አባይ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት ቋንቋዎችን እንደግዴታ ያስቀመጠበት ህግ እንዳላወጣ አስታወቀ፡፡
ቅጥርን በተመለከተ ከተማ አስተዳደሩ ሁለት ቋንቋዎችን እንደግዴታ አስቀምጧል እየተባለ የተናፈሱ መረጃዎች ከእውነት የራቁ መሆናቸውን በምክትል…