Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በመኸር እርሻ 849 ሺህ 833 ሔክታር መሬት ይለማል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር እርሻ 849 ሺህ 833 ሔክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ እየተሰራ ነው። የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእርሻ ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አድማሱ አወቀ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በምርት ዘመኑ ከመኸር አዝመራ…

ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀገር ናት የባሕር በር ተጠቃሚ ካልሆነች ግን ሀገር መሆን አትችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀገር ናት የባሕር በር ተጠቃሚ ካልሆነች ግን ሀገር መሆን አትችልም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀገር ናት የባሕር በር ተጠቃሚ ካልሆነች ግን ሀገር መሆን አትችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ለ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዘንድሮ ዓመት ለ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል አሉ። ከእነዚህም ውስጥ በግብርናው ዘርፍ በተሰራ ሪፎርም 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች፣ በአገልግሎት ዘርፍ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች፣…

በበጀት ዓመቱ 900 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዘንድሮ በጀት ዓመት 900 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት…

ዘንድሮ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቁ ድሎች የተመዘገቡበት ዓመት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዘንድሮ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ዘመን ነው በሚል በጀመርነው ሥራ ታላላቅ ድሎች የተመዘገቡበት፣ አመርቂ ውጤቶች የታዩበት፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቁ ድሎች የተመዘገቡበት ዓመት ነው አሉ። ለተገኘው…

ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የተጠረጠሩ 24 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የተጠረጠሩ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምርታማነት ማሻሻያ ልህቀት ማዕከል ዲንን ጨምሮ 24 ግለሰቦች ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

በፓሪስ ፎረም ላይ ኢትዮጵያ ምን አለች…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰሞኑ ፈረንሳይ 12ኛውን የፓሪስ ፎረም አካሂዳለች። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ የብድር ሂደት ማሳለጥን አንኳር አድርገዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በፎረሙ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በሀገራት መካከል ያለው የብድር…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል። የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ሰጠኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ክልሉ የወርቅና ድንጋይ ከሰል ላይ…

የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅን አጸደቀ። በምክር ቤቱ የከተማ፣ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዋጁ ዙሪያ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡለት ጥያቄ ምላሽ እና…

ከ5 ሺህ 600 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ ምርመራዎችን በማከናወን ከ5 ሺህ 600 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል አለ የፌደራል ፖሊስ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ኃላፊ እና የወንጀል ምርመራ ቢሮ ኃላፊ…