የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ ፀደቀ Adimasu Aragawu Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅን አፀደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው የተሻሻው አዋጅ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ 26 አንቀፆች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከ15 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ Adimasu Aragawu Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ15 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ። የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር ቻም ኡሪየሚ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በአረንጓዴ አሻራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ በሀረሪ ክልል የተገነቡ የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤቶችን እየመረቁ ነው Adimasu Aragawu Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በሀረሪ ክልል በገጠርና ከተማ የተገነቡ የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤቶችን እየመረቁ ይገኛሉ። አቶ አደም በክልሉ ሦስት የገጠርና ስድስት የከተማ ወረዳዎች የተገነቡ የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤቶችን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራት ተከናውነዋል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Adimasu Aragawu Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በራስ ፀጋ የምግብ ሉዓላዊነትን እንዲሁም ሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግናን ማረጋገጥ የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በመንግስት እና በፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ7 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎች ይሳተፋሉ Adimasu Aragawu Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ7 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎች ይሳተፋሉ። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተሰራጨ Adimasu Aragawu Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን ከ5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በዩኒዬኖችና ሕብረት ስራ ማሕበራት በኩል ለአርሶ አደሮች ተሰራጭቷል። የክልሉ የሕብረት ስራ ማሕበር ኤጀንሲ ለምርት ዘመኑ ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ…
ጤና በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 90 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 90 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ እየተሰራ ነው አለ። የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክረምት ወራት በደም እጥረት ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል የተዘጋጀው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን Adimasu Aragawu Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ተዘጋጅቷል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የኮርፖሬሽኑን 7ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገወጥ የነዳጅ ግብይት በተሰማሩ 562 ነዳጅ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ Adimasu Aragawu Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገወጥ የነዳጅ ግብይት በመሰማራት በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ችግር በፈጠሩ 562 የነዳጅ ማደያዎች ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ ርምጃ ተወስዷል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች፣ የነዳጅ አጓጓዦች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል ጋር ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ ነው Adimasu Aragawu Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል ጋር ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ ነው አሉ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከዓለም አቀፉ ፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ፕሬዚዳንት ሜጀር ጀነራል…