ስፓርት ሞናኮ አንሱ ፋቲን በውሰት አስፈረመ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች አንሱ ፋቲን በውሰት ውል አስፈርሟል፡፡ ሞናኮ ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች በ11 ሚሊየን ዩሮ የመግዛት አማራጭ ባካተተ የውሰት ውል ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በ2024/25 የውድድር…
ፋና ስብስብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግንቦት እና ሰኔ ወር ያከናወኑት ተከታታይ ተግባራት Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግንቦት እና ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ የኢኮኖሚ ልማት፣ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ዕድገት፣ ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲ እና መንግሥታቸው ለዘላቂ ሀገራዊ ልማት እያደረገ ያለውን ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ በሚያሳይ መልኩ ተከታታይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል አሉ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝቦች የሠላም፣ የአንድነት እና የልማት ኮንፈረንስ…
ስፓርት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በተለያዩ ጉዳዮች ውሳኔዎችን አሳለፈ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በዚሁም የሲዳማ ቡና ስፖርት ከለብ የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ ያሸነፈው የኢትዮጵያ ዋንጫ በፎርፌ ተሸናፊ ሆኖ…
ቢዝነስ በክልሉ ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ በበጀት ዓመቱ 10 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ በ11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክር ቤቱ የጸደቁ ፕሮጀክቶችን ለመጨረስ ወደ 1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ያስፈልጋል – አቶ አህመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው በ2018 ረቂቅ በጀት ላይ ከምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም የልማት ጥያቄዎች ብዙ በመሆናቸው ሁሉንም ጥያቄዎች ለመመለስ አቅም እንደሚጠይቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ2018 ዓም የቀረበው ረቂቅ በጀት የማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገትን ከማሻሻል አንፃር ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል – አቶ አህመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2018 ዓም የቀረበው ረቂቅ በጀት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገትን ከማሻሻል አንፃር ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ የቤተክርስቲያኒቷ አባቶች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ብጹዓን አባቶቹ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ያካሄዱት በአዲስ አበባ ቦሌ ቪአይፒ ተርሚናል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ ምክክር ከፍተኛ የሕብረተሰብ ተሳትፎ እንዲኖር ወጣቶች ሚናቸውን እየተጫወቱ ነው – መስፍን አርአያ (ፕ/ር) Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ከፍተኛ የሕብረተሰብ ተሳትፎ እንዲኖር ወጣቶች የበኩላቸውን ሚና እየተጫወቱ ናቸው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር)። “የወጣቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምቹ የመማሪያ ማዕከላትን በማዘጋጀት ረገድ ውጤታማ ሥራ ተከናውኗል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ለተማሪዎች ሰላማዊና ምቹ የመማሪያ ማዕከላትን በማዘጋጀት ረገድ ውጤታማ ሥራ ተከናውኗል አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ…