የሀገር ውስጥ ዜና በመቅደላ ጦርነት ወቅት በብሪታኒያ የተወሰዱ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ Adimasu Aragawu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቅደላ ጦርነት ወቅት በብሪታኒያ የተወሰዱ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ተመልሰዋል፡፡ ከ158 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት ቅርሶቹ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል፣ የልብስ ቁራጮች እንዲሁም የወርቅ አምባር መሆናቸው ተገልጿል።…
ስፓርት በፒኤስጂ ስኬታማ ዓመታት እያሳለፈ የሚገኘው ማርኪኒሆስ Adimasu Aragawu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ወቅት ዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የመሐል ተከላካዮች መካከል አንዱ ነው ብራዚላዊው የፒኤስጂ ተጫዋች ማርኪኒሆስ፡፡ በፈረንጆቹ 1994 በዛሬዋ ዕለት የተወለደው ማርኪኒሆስ የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ኮሪንቲያንስ ነው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ አሕጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራ… Adimasu Aragawu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ "ሳርማት" የተሰኘ የኒውክሌር አረር የሚሸከም አሕጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አድርጋለች። ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በወቅቱ እንዳሉት÷ ሩሲያ በዓለማችን እጅግ ኃይለኛ የተባለውን አሕጉር አቋራጭ ባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራ በስኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ፈረንሳይ ትስስር ይበልጥ እየጠነከረ ይዘልቃል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፈረንሳይ ትስስር ይበልጥ እየጠነከረ ብቻ ይዘልቃል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። የአገልግሎቱ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። የኢትዮጵያ እና የፈረንሳይ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከ125 ዓመታት በላይ ያስቆጠረና…
ስፓርት በሽርፍራፊ ሰከንድ የተገኘው ዋንጫ ሲታወስ… Adimasu Aragawu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ ከ44 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነበት የ2012ቱ የኢትሃድ የመጨረሻ ደቂቃ ድራማዊ ክስተት የሚዘነጋ አይደለም፡፡ ሁለቱ የማንቼስተር ከተማ ክለቦች እኩል 86 ነጥቦችን በመያዝ የሊጉን ዋንጫ ለማሳካት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የባሕር በር ኢፍትሐዊነትን የሚያወግዙት አንቶኒዮ ጉቴሬዝ… Adimasu Aragawu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ መልክዓ ምድር የባሕር መዳረሻን መወሰን የለበትም የሚል ጽኑ አቋም አላቸው። ኢትዮጵያ ከባሕር በር የተገለለችበት መንገድ ኢፍትሐዊ እና ታሪካዊ ስህተት መሆኑ ይታወቃል። የባሕር በር ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የሁለትዮሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ አበባ ገቡ Adimasu Aragawu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ወንድሜ ኢማኑኤል ማክሮን ወደ ኢትዮጵያ እንኳን…
ፋና ስብስብ ለምን ወደ ኢትዮጵያ… Adimasu Aragawu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲፕሎማሲ የሀገር ህልውና እና ክብር መጠበቂያ መሳሪያ ነው። ይህ የሚሆነው ግን የውጭ ግንኙነት እሳቤ እና አተያይ የጠራ እስከሆነ ድረስ ብቻ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ''መደመር'' በተሰኘ መጽሐፋቸው ላይ ይህ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ውስጣዊ አቅማችን ለዓለም አቀፍ አጋሮችና ወዳጆች ትልቅ መተማመንን ፈጥሯል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ውስጣዊ አቅማችን ዲፕሎማሲያዊ ከፍታችንን በማላቅ ለዓለም አቀፍ አጋሮችና ወዳጆች ትልቅ መተማመንን ፈጥሯል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። ውስጣዊ አቅማችን ዲፕሎማሲያዊ…