የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Adimasu Aragawu Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ባስተላለፉት የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትንሣኤ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው Adimasu Aragawu Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትንሣኤ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉን በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት በዓለ ትንሣኤ የእግዚአብሔር ፍቅር መገለጫና የተስፋችን ማሳያ መሆኑን ልንገነዘብ ይገባል ብለዋል። በዓለ…
ጤና የበዓል ወቅት አመጋገብ ጥንቃቄ… Adimasu Aragawu Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በመሆኑም የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን አስፈሰኩ Adimasu Aragawu Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ ድጋፍ የሚሹ ወገኖች፣ አካል ጉዳተኞች እና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖችን አስፈስከዋል። ፆም የምናስፈታው በባህላችን መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሞት ድል የሆነበት ትንሣኤ! Adimasu Aragawu Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የትንሣኤ በዓል እየተከበረ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል መምህራን እንደሚሉት፤ ትንሣኤ ምዕመኑ መከባበርና አንዱ ለአንዱ መልካም ማድረግን የሚማርበት ዐውድም ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሃኖይ የሚገኘውን የ1ኛና 2ኛ ደረጃ የዓይነስውራን ት/ቤት ጎበኙ Adimasu Aragawu Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሃኖይ የሚገኘውን የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ የዓይነስውራን ትምህርት ቤት ጎብኝተዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ የቬትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ ቀዳማዊት እመቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረር ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት የተከማቸ ከ10 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተያዘ Adimasu Aragawu Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረር ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት በህገወጥ መንገድ የተከማቸ ከ10 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀረሪ ክልል ፖሊስ አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ጣሰው ቻለው በክልሉ ህገ-ወጥ የነዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በ3 አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Adimasu Aragawu Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 4ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ በሦስት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። አጀንዳዎቹም ፦ 1ኛ. ተቋርጦ የነበረው የመኖርያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበራት አገልግሎትን ለማስቀጠል ተጠንቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ ባለፉት 9 ወራት ከ459 ሚሊየን ብር በላይ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት አዋለ Adimasu Aragawu Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክፍለ ከተሞች ለተውጣጡ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ማዕድ አጋርቷል፡፡ ባንኩ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ ከ459 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ማኅበራዊ ኃላፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢግልድ 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ዘይትን ጨምሮ ሌሎች የበዓል ፍጆታዎችን ለገበያ እያቀረበ ነው Adimasu Aragawu Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) ለትንሳዔ በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እያቀረበ መሆኑን አስታውቋል፡ የኢግልድ የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክተር አቶ ዮናታን ሲሳይ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥…