Fana: At a Speed of Life!

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንቨስትመንት ዘርፍ ትልቅ ዕድል የከፈተ ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንቨስትመንት ዘርፍ ትልቅ ዕድል የከፈተ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ተገኝተው የኮሚሽኑን የስራ…

116ኛው የፖሊስ ቀን ሚያዝያ 26 ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 116ኛው የፖሊስ ቀን "ለተለወጠ ሀገር ያደገ ፖሊስ" በሚል መሪ ሐሳብ የተለያዩ ዝግጅቶች ሚያዝያ 26 ይከበራል። ቀኑን በማስመልከት የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ ተቋማት የሚሳተፉበት 5ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ስፖርት ውድድር…

የፖሊስ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች አጠቃላይ የአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታን በጋራ ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች አጠቃላይ የአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታን ገምግመዋል። በመድረኩ በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን አፈና በማካሄድ የግድያ ወንጀል…

ለፀጥታ አካላት አመራሮች የበዓል ቅድመ ዝግጅቱን አስመልክቶ የስራ መመሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጪው የስቅለትና የፋሲካ በዓልን በማስመልከት ለፀጥታ አካላት አመራሮች የበዓል ቅድመ ዝግጅቱን አስመልክቶ የስራ መመሪያ ተሰጥቷል። በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ልዩ ልዩ የፀጥታ አካላት በተገኙበት የስቅለት እና የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ…

ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ እድገትን በመደገፍ ረገድ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክት አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጆርጅ ሞሪኤራ ዳ ሲልቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ተቋማቸው የኢትዮጵያን የእድገት…

በዘርፉ የመረጃ ችግርን ለመፍታት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት ለመዘርጋት ይሰራል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2017 ሀገራዊና የዘርፉ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በየዘርፉ ትልቅ ውጤት መመዝገቡን…

ጸሎተ ሐሙስ – ምስጢረ ቁርባን የተገለጠበት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ትኅትናን፣ ፍቅርን፣ መታዘዝን እና ዝቅ ማለትን ያስተማረበት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የሰሙነ ሕማማት አራተኛው ዕለት ጸሎተ ሐሙስ ነው፡፡ ዕለቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የመጨረሻውን እራት የበላበት እና እግራቸውን በትሕትና ያጠበበት ነው፡፡ ቀኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና የኢትዮጵያ…

የሚፈጠሩ እድሎች እና ስጋቶችን በመመዘን የሀገሪቱን ጥቅም ለማሳደግ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ሀገራዊ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አድርገዋል። በመድረኩ ሪፖርቱን ያቀረቡት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍፁም አረጋ÷ ባለፉት…

ኢትዮጵያ እና ኬንያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳለጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳለጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ትናንት የተጀመረው የኢትዮ-ኬንያ የድንበር ላይ ንግድ…

ኢትዮጵያ 5ኛውን የፒ4ጂ ጉባኤ ለማዘጋጀት ችቦውን በመረከቧ ኩራት ይሰማታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ2027 የሚካሄደውን አምስተኛውን የፒ4ጂ ጉባኤ ለማዘጋጀት ችቦውን በመረከቧ ኩራት ይሰማታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የሀኖይ ጉባኤ አነስተኛ…