የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮሪደርና ሌሎች የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Adimasu Aragawu Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል መንግሥት ተቋማት የኢኮኖሚ ዘርፍ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደርና ሌሎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የሥራ ኃላፊዎቹ መነሻቸውን ካዛንችስ ኮሪደር ልማት በማድረግ በተለያዩ የመዲናዋ አካባቢዎች የተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካዛንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ስራን ስንጀምር በቅድሚያ ትኩረት የሰጠነው ሰውን ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካዛንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ስራን ስንጀምር በቅድሚያ ትኩረት የሰጠነው እና ያሰብነው "ሰውን" ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ለሕዝባችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦይንግ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ Adimasu Aragawu Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ መክፈቱ ተገልጿል። በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)÷ የቢሮው መከፈት የኢትዮጵያን የተሳሰረችና የበለፀገች አፍሪካን እውን የማድረግ…
ስፓርት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን እንደማይሳተፍ አስታወቀ Adimasu Aragawu Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በልምምድ ወቅት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት በለንደን ማራቶን እንደማይሳተፍ አስታውቋል፡፡ በሩጫ ሕይወቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚደግፉትና ለሚያበረታቱት አድናቂዎች ምስጋናውን ያቀረበው አትሌት ቀነኒሳ÷ አሁን ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውጤታማነት ለማሳደግ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ Adimasu Aragawu Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውጤታማነት ለማሳደግ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት እንደሚገባ ተገልጿል። የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሐና አርዓያስላሴ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች ጋር የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውጤታማነትን ለማሳደግ በሚቻልባቸው…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላኖች ግዥና መዳረሻዎችን ከማሳደግ አንጻር የተቀመጡ ግቦች ማሳካቱን ገለጸ Adimasu Aragawu Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላኖች ግዥ እና መዳረሻዎችን ከማሳደግ አንጻር በፈረንጆቹ 2025 የተቀመጡ ግቦች ማሳካቱን የአየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። ዋና ስራ አስፈጻሚው ከቢቢሲ “ፎከስ አፍሪካ” ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሥራ እና ክኅሎት ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማላቅ ፈጠራን ማዕከል ያደረገ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ Adimasu Aragawu Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሥራ እና ክኅሎት ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማላቅ በትጋት፣ ፍጥነትና ፈጠራን ማዕከል ያደረገ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ። የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የተቋሙን የዘጠኝ ወራት የመንግስት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጊዜያዊ ችግሮቻችንን በመረዳዳት እየተሻገርን ለዘላቂ ልማታችን በመስራት የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጊዜያዊ ችግሮቻችንን በመረዳዳት እየተሻገርን ለዘላቂ ልማታችን በመስራት የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የትንሣኤን በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ 25ኛውን ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ Adimasu Aragawu Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 25ኛውን ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ጉራራ ቅርንጫፍ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በአዲሱ ማዕከል የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግርች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Adimasu Aragawu Apr 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።