የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት አዋጆችን አፀደቀ Adimasu Aragawu Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 25ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል። ምክር ቤቱ ካፀደቃቸው አዋጆች መካከል የመገናኛ ብዙሃን አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅ የመጀመሪያው ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጸሎተ ሐሙስ ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከናወነ ነው Adimasu Aragawu Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጸሎተ ሐሙስ ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከናወነ ነው። በአዲስ አበባ ሀገረስብከት ልደታ ማርያም ካቴድራል ቤተክርስቲያን የሥነ ሥርዓቱ አካል የሆነው መስዋዕተ ቅዳሴ እየተካሄደ ይገኛል። በቤተክርስቲያኒቱ ጸሎተ ሐሙስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 9 ወራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስከበሩ ስኬታማ ሥራዎች ተከናውነዋል – አምባሳደር ነብያት ጌታቸው Adimasu Aragawu Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስከበሩ ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው አስታወቀ። አምባሳደር ነብያት በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በፖለቲካና ኢኮኖሚ ዘርፎች…
ፋና ስብስብ ከግለሰብ አስፈራርተው ጥፍጥፍ ወርቅ ወስደዋል የተባሉ ተከሳሾች እስከ 20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ Adimasu Aragawu Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከግለሰብ አስፈራርተው ጥፍጥፍ ወርቅ ወስደዋል የተባሉ ተከሳሾች እስከ 20 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የግራ ቀኝ ሚስረጃ መርምሮ የቅጣት ውሳኔውን አሳልፏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያይተዋል። በሩዋንዳ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ÷ ከፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በሁለቱ ሀገራት መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ባለፉት 9 ወራት በልማት እና መልካም አስተዳደር ስራዎች አበረታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ Adimasu Aragawu Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተከናወኑ ሰው ተኮር የልማት እና የመልካም አስተዳደር ስራዎች አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። የከተማ አስተዳደሩ የሴክተሮችና የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግሮችን ለመቋቋም የተጀመሩ ኢኒሼቲቮች ውጤት እያመጡ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተረጂነት አስተሳሰብን በማስወገድ ችግሮችን በራስ አቅም ለመቋቋም መተግበር የተጀመሩ ሀገራዊ ኢኒሼቲቮችና የሪፎርም ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት…
ቢዝነስ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የባንኮችን የቁጠባ አቅም ማሳደጉ ተጠቆመ Adimasu Aragawu Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ምንዛሪ ግኝትንና የባንኮችን የቁጠባ አቅም ማሳደጉን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በፋይናንስ ዘርፍ ስኬታማ ሀገራዊ የፖሊሲ ለውጥ መሆኑን የገለጹት አቶ አቤ÷ ገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጪ ንግድ ዘርፍ አፈጻጸምን በዓመቱ መጨረሻ 7 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጪ ንግድ ዘርፍ አፈጻጸም ባለፉት 9 ወራት ከተመዘገበው 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በዓመቱ መጨረሻ 7 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር…