Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ አርአያ የሚሆን ለውጥ እያመጣች ነው – የዩጋንዳ የዲያስፖራ ጉዳዮች ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በንግድ እና በኢንቨስትመንት መስኮች አርአያ የሚሆን ለውጥ እያመጣች ነው አሉ የዩጋንዳ የዲያስፖራ ጉዳዮች ፕሬዚዳንት መሐመድ ባጎንዛ። የዲያስፖራ ጉዳዮች ፕሬዝዳንቱ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፤…

የተቀናጀ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት ቴክኖሎጂ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባባር ያለማውን የተቀናጀ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት ቴክኖሎጂን በይፋ አስመርቋል። የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ…

ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር አሸብር የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን የምክር ቤቱ መረጃ…

የአራዳ ፓርክ የነዋሪዎችን ሰብአዊ ክብር ያስቀደመ ፕሮጀክት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአራዳ ፓርክ የፒያሳን ገጽታ የቀየረ እና የነዋሪዎችን ሰብአዊ ክብር ያስቀደመ ፕሮጀክት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በትናንትናው ዕለት አዲሱ የአራዳ ፓርክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ…

የቀድሞ ብቃቱ ላይ የማይገኘው ቡካዮ ሳካ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ለአርሰናል የዋንጫ ተፎካካሪነት ትልቁን ሚና መወጣት የቻለ ተጫዋች ነው ቡካዮ ሳካ፡፡ በፈረንጆቹ 2001 የተወለደው ቡካዮ ሳካ የአርሰናል አካዳሚን የተቀላቀለው ገና የስምንት ዓመት ልጅ እያለ ነበር፡፡ ቡካዮ ሳካ ፕሮፌሽናል…

የሰሪ እጆች በዓል – የሰራተኞች ቀን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ በፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን (ሜይ ዴይ) ሲመጣ ዓለም የሰው ልጅ የጥረትና የትግል ውጤት የሆነውን የሰራተኞች ቀንን በድምቀት ታከብራለች። ይህ ቀን ዝም ብሎ የመጣ የዕረፍት ቀን ሳይሆን በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰራተኞች ለክብራቸውና ለመብታቸው…

አስተማማኝ የሥራ ዕድል የተፈጠረባት ኢትዮጵያን እውን የማድረግ ሒደት …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራ አጥነትን ችግር በዘላቂነት መፍታት ካልተቻለ እንደ ሀገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ይታወቃል። ስለሆነም የሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ በማተኮር ምቹ እና አስተማማኝ የሥራ ዕድል የተፈጠረባት ኢትዮጵያን…

አሜሪካ ከኢራን ጋር ባደረገችው ጦርነት 25 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ አጣች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ከኢራን ጋር ባደረገችው ጦርነት እስካሁን 25 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ማውጣቷ ተሰምቷል። ሮይተርስ የአሜሪካ ወታደራዊ መስሪያ ቤት ፔንታገን ከፍተኛ ባለሥልጣንን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው አብዛኛው ወጪ የወጣው ለጦር መሣሪያ ነው።…

የቻይና ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እያሳደገ የሚገኘው የኢኮኖሚ ማሻሻያ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የቻይና ባለሃብቶችን የንግድና ኢንቨስትመንት ተሳትፎ እያሳደገ ነው አሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ። አምባሳደር ቼን ሃይ ኢትዮጵያ እና ቻይና ታሪካዊና ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት ያላቸው…

ከ50 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በ9 ወራት የተሰነዘሩ ከ50 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ ተችሏል አሉ። ዋና ዳይሬክተሯ በተቋሙ የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ…