የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ተኪ ምርቶችን በማምረት መፍትሔ እየሆኑ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በማምረት መፍትሔ እየሆኑ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
16ኛው ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት “የቴክኖሎጂ ልህቀት ለሀገር ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ…