Fana: At a Speed of Life!

የአርሶ እና አርብቶ አደሩን የአኗኗር ዘይቤ ለመለወጥ ያለመው የገጠር ኮሪደር ልማት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተማን ለመገንባት የኮሪደር ልማቱን ከአዲስ አበባ በመጀመር በሁሉም ክልል ከተሞች የማልማት ስራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ የኮሪደር ልማት ከከተሞች ዕድገት ጋር የተሳሰረና ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ፍትሃዊ ልማት…

የትራንስፖርት ታሪፍ በተወሰነው መሰረት እንዲቀጥል ትዕዛዝ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የትራንስፖርት ታሪፍ በተወሰነው መሰረት ብቻ እንዲቀጥል ተዕዛዝ አስተላልፏል። ሚኒስቴሩ የትራንስፖርት አገልግሎት ወደ መደበኛ ሁኔታ መመለሱን ለማሳወቅ ባወጣው መግለጫ÷ በመካከለኛው ምሥራቅ የተከሰተው ግጭት…

በአዲስ አበባ በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግሥት ጥቅም ማስከበር ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ7 ቢሊየን 670 ሚሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግሥት ጥቅም ማስከበር ተችሏል አለ የከተማ አስተዳደሩ ፍትሕ ቢሮ። የቢሮ ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

ተቋማትን በሲስተም የሚመሩ የማድረግ ሥራ ፍሬው እየታየ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተቋማት ሰው ላይ የተንጠለጠሉ ሳይሆኑ ቀጣይነት ያላቸው በሲስተም የሚመሩ ጠንካራ ተቋማት የማድረግ ሥራ ፍሬው እየታየ ነው አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀድሞ አፈ ጉባኤ ያለው አባተ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀድሞ አፈ ጉባኤ አምባሳደር ያለው አባተ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስትያን ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብራቸው ላይ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የሥራ…

አትሌቲኮ ማድሪድ ከአርሰናል – ተጠባቂው ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት ቀጥሎ ይደረጋል፡፡ ምሽት 4 ሰዓት ላይ አትሌቲኮ ማድሪድ በሪያድ ኤር ሜትሮፖሊታኖ ስታዲየም የእንግሊዙን ክለብ አርሰናል ያስተናግዳል፡፡ የዛሬ ምሽት ተጋጣሚዎቹ…

በፓርቲዎች መካከል የውይይት ባህልን ለማዳበር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓርቲዎች መካከል የውይይት እና ዴሞክራሲያዊ ባህል እንዲዳብር እየሰራን እንገኛለን አለ የአዲስ አበባ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የጋራ ምክር ቤቱ ምክትል ሰብሳቢ ዘሪሁን ኮርሜ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት ለመገናኛ ብዙኃን…

ንቁ እና ተራማጅ ትውልድ ለመፍጠር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስምንት ዓመታት ከፍተኛ ስኬት ከተመዘገበባቸው እና ዐበይት ውጤቶች ከተገኘባቸው ማህበራዊ ዘርፎች መካከል ትምህርት ይጠቀሳል። በትምህርቱ መስክ ከተገኙ ትውልድ ተኮር እመርታዎች አንዱ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር…

መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ጫና ለመቀነስ በርካታ ቢሊየን ብር በመመደብ የነዳጅ አቅርቦትን አስቀጥሏል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ጫና ለመቀነስ በርካታ ቢሊየን ብር በመመደብ እና አመራጮችን ሁሉ አሟጦ በመጠቀም የነዳጅ አቅርቦትን አስቀጥሏል አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ መንግሥት…

ኅብረተሰቡ ነዳጅን ከመቆጠብ ባለፈ ኮንትሮባንድን በመታገል የዜግነት ድርሻውን ሊወጣ ይገባል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይል ሉዓላዊነት ጉዞ ከአስከፊ አደጋ የታደገን በመሆኑ ኅብረተሰቡ ነዳጅን ከመቆጠብ ባለፈ ኮንትሮባንድን በመታገል የዜግነት ድርሻውን ሊወጣ ይገባል አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።…