ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና መቻልን አሸነፈ Adimasu Aragawu Dec 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና መቻልን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግብ ዲቫይን ዋቹኩዋ አስቆጥሯል። በተመሳሳይ ቀን 10…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር 10ኛ ሳምንት ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Dec 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር 10ኛ ሳምንት የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በዕለቱ ዳዊት ኪ/ማርያም፣ ታፈረ አሰፋ፣ አሮን ኃይሉ፣ አቤል ጌትነት፣ የአብስራ ዘውዱ፣ በሱፈቃድ ገዛኸኝ እና ግዛቸው አማረ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ የቡና ቱሪዝም መዳረሻ መሆኗን ለማሳየት ያለመው መርሐ ግብር… Adimasu Aragawu Dec 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር የቡና ቱሪዝምን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። መርሐ ግብሩ ኢትዮጵያ የአረቢካ ቡና መገኛ መሆኗን በማጉላትና ቡና ከኢትዮጵያውያን ባህል ጋር ያለውን ጥልቅ ቁርኝት…
ስፓርት ሀድያ ሆሳዕና ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ Adimasu Aragawu Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ሀዋሳ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ጫላ ተሺታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር ሃብት 5 ነጥብ 22 ቢሊየን ብር ደረሰ Adimasu Aragawu Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማኅበር ከታክስ በፊት ከ616 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገብሁ አለ፡፡ የኩባንያው ዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ዳኛቸው መሐሪ እንዳለት÷ በተጠናቀቀው ሒሳብ ዓመት የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Adimasu Aragawu Dec 30, 2025 0 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አምስተኛ ስብሰባውን ታሕሣሥ 13 ቀን 2018 አካሂዷል፡፡ በተሻሻለው የባንኩ የማቋቋሚያ አዋጁ ቁጥር 1359/2025፣ አንቀጽ 23፣ በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሠረት የተቋቋመው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በየጊዜው የገንዘብ ፖሊሲዎችን ነድፎ ለባንኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕላን የተሰሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት ምሶሶ ናቸው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Adimasu Aragawu Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕላን የተሰሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት ምሶሶ ናቸው አሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ። የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ልማት የንቅናቄ መድረክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ዜጎች በሀገሪቱ ኢኮኖሚ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ የሚያስችል ተልዕኮዎች አሉት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ዜጎች በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ የሚያስችል ተልዕኮዎች አሉት አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ዲጂታል ሉዓላዊነቷን የጠበቀች፣ በፈጠራና ቴክኖሎጂ የላቀች፣ የበለፀገች ኢትዮጵያ…
ስፓርት አንቶኒ ጆሹዋ የመኪና አደጋ አጋጠመው Adimasu Aragawu Dec 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪታኒያዊው አንቶኒ ጆሹዋ በናይጄሪያ የመኪና አደጋ ደርሶበታል፡፡ የቀድሞ የከባድ ሚዛን የዓለም ሻምፒዮን ቦክሰኛ አንቶኒ ጆሹዋ በናይጄሪያ ባጋጠመው የመኪና አደጋ መቁሰሉ ነው የተገለጸው፡፡ የ36 ዓመቱ ጆሹዋ በማኩን በሚገኘው ሌጎስ-ኢባዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጡ የምርምር ሥራዎችን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Dec 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቴፒ ግብርና ምርምር ማዕከል የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጡ የምርምር ስራዎችን ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ማዕከሉ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ በምርምር ያላመደውን "መልካም" የተባለ…