ዓለምአቀፋዊ ዜና በየቀኑ ቢሊየን ዶላሮች እየፈሰሰ የሚገኘው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት… Adimasu Aragawu Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በየቀኑ ቢሊየን ዶላሮች እየፈሰሰ 19ኛውን ቀን የያዘው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት እያደረሰ የሚገኘው ኪሳራ እያሻቀበ ይገኛል። አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ በፈጸሙት የጋራ የአየር ድብደባ የተጀመረውና ወደ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጣሊያን የማቴ ዕቅድ ከፍተኛ ልዑካን ጋር ተወያየ Adimasu Aragawu Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ከጣሊያን የማቴ ዕቅድ ከፍተኛ ልዑካን ጋር በመሰረተ ልማት ግንባታ ዙሪያ ውይይት አድርጓል፡፡ ውይይቱ በኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እንዲሁም በግዙፉ የቢሾፍቱ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ Adimasu Aragawu Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1447ኛውን የዒድ አልፈጥር ረመዳን በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የሚከናወነው የዒድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፡፡ የትራፊክ መጨናነቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አርብ ይከበራል Adimasu Aragawu Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ ባለመታየቷ በአርብ መጋቢት 11 ቀን ይከበራል፡፡ ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ እንደሚውል ነው የተገለጸው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ እና ብሪታኒያ ችግራቸውን ይፍቱ – ፕሬዚዳንት ቭሎዶሚር ዘለንስኪ Adimasu Aragawu Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከብሪታኒያ ጋር ያላቸውን አለመግባባት እንዲፈቱ ጠየቁ፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ብሪታኒያ በኢራኑ ጦርነት ድጋፍ አላደረገችም በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር ላይ ተደጋጋሚ ትችት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ምሽግ ደርማሽ ቦምብ ጥቅም ላይ ማዋል ጀመረች Adimasu Aragawu Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ምሽግ ደርማሽ ቦምብ ጥቅም ላይ ማዋል እንደጀመረች እየተዘገበ ነው። 2 ሺህ 270 ኪሎ ግራም የሚመዝነው ቦምቡ ከመሬት በታች በተገነቡ ጠንካራ ምሽጎች ውስጥ ያሉ ዒላማዎችን በጥልቀት በመግባት የማውደም አቅም እንዳለው ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመጠየቅ ሊሆን ይገባል Adimasu Aragawu Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመጠየቅና በመረዳዳት ሊሆን ይገባል አለ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሙሐመድ ሸሪፍ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጣሊያን በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ Adimasu Aragawu Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከጣሊያን የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር ጂያንካርሎ ጆርጌቲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው ኢትዮጵያና ጣሊያን በቁልፍ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ በሚኖራቸው ትብብር ዙሪያ በትኩረት መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ላይ ያተኮረው የአፍሪካ ቀዳማዊት አመቤቶች ፎረም በመዲናዋ… Adimasu Aragawu Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድህነት ቅነሳና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ላይ ያተኮረ የአፍሪካ ቀዳማዊት አመቤቶች ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ የበካይ ጋዝ ልቀት መጠንን በመቀነስ የተጀመሩ የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ሥራዎችን ለማጠናከር ያለመ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ሁሉንም የሃይማኖት ተቋማት በእኩልነትና በፍትሃዊነት ያገለግላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መንግሥት ሁሉንም የሃይማኖት ተቋማት በእኩልነት እንደ ዕሴቶቻቸውና አስተምህሯቸው በፍትሃዊነት ያገለግላል አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን፣ ካቶሊክ እና ከሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት…