ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Mar 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በምዕራፉ የሁለተኛ ሳምንት ውድድር የምድብ 2 ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች በ10 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Adimasu Aragawu Mar 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች በ10 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በዞኑ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዓመታት የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ሕይወት እየዘሩ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Adimasu Aragawu Mar 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዓመታት የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ከወደቁበት እየተነሱ ሕይወት እየዘሩ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። የመገጭ የመስኖ ግድብና የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን የጎበኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ የሀገር ሃብት ፈሶባቸው ባክነው የቀሩ…
ቢዝነስ ለአርሶ አደሮች የሚሰጠውን ዲጂታል የብድር አገልግሎት ለማጠናከር.. Adimasu Aragawu Mar 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር እና አዋሽ ባንክ ለአርሶ አደሮች ዲጂታል የብድር አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የትብብር ማዕቀፍ ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። ለዚህም አዋሽ ባንክ አርሶ አደሮች ዲጂታል የብድር አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል “አዋሽ ኢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ Adimasu Aragawu Mar 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ ባዘሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ፓርቲው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ባዘጋጀው መድረክ ማኒፌስቶውን ይፋ ከማድረግ በተጨማሪ 7ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል። በ2011…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ዘመኑን የዋጀና ቀልጣፍ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች Adimasu Aragawu Mar 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በማስፋት አገልግሎት አሰጣጥን እያሻሻለ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ ሶስተኛ የሆነውን አዲስ መሶብ አንድ ማዕከል…
ስፓርት ከልጅነቱ የአርሰናል ወዳጅ ሆኖ ያደገው ዊሊያም ሳሊባ Adimasu Aragawu Mar 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ወቅት ዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የመሐል ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ፈረንሳዊው ዊሊያም ሳሊባ፡፡ መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ካላቸው ቤተሰቦች የተወለደው ሳሊባ እንደ ማንኛውም ታዳጊ በፓሪስ በምትገኝ ቦንዲ መንደር ውስጥ መንገድ ላይ…
ቴክ ከ33 ሺህ በላይ ሰዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበዋል – የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት Adimasu Aragawu Mar 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 33 ሺህ 502 ሰዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበው እስካሁን 589 ሰዎች ስራዎቻቸውን አቅርበዋል አለ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቀቀ Adimasu Aragawu Mar 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቅቄያለሁ አለ። ቦርዱ ለተመዘገቡ እጩዎች እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በዛሬው ዕለት እያካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ለእኛ ከሐውልት በላይ ነው – አቶ አወል አርባ Adimasu Aragawu Mar 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ለእኛ ከሐውልት በላይ ነው፤ ለሕዝቡ ትርፍ ያለውና የሚጠቀምበት ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት የ’ገበታ ለትውልድ’ ውጥን አካል የሆነውን…