የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ያላትን ተፈጥሯዊ መብት… Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የውጭ ጫናዎችን በጽናትና ተግባራዊ ስኬቶች እያከሸፈች በቀይ ባሕር ላይ ያላትን ተፈጥሯዊ መብት ታረጋግጣለች አሉ የፖለቲካና ዓለም አቅፍ ግንኙነት ባለሙያ አሊ ሁሴን (ዶ/ር)። ባለሙያው ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተዘጋጀው የአፍጥር መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለእስልምና እምነት ተከታይ ሰራተኞቹ ባዘጋጀው የአፍጥር መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር…
ስፓርት አዲስ አበባ የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር አምስት መዳረሻዎች መካከል አንዷ ሆነች Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር አምስት መዳረሻዎች መካከል አንዷ ሆነች። በበርካታ የዓለም ከተሞች መዳረሻውን የሚያደርገው የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ውድድር በአዲስ አበባ ሲደረግ በዓለም አትሌቲክስ የነሐስ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ዳይሬክተር ኮስማስ ዛቫዛቫ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ኮስማስ ዛቫዛቫ (ዶ/ር) ጋር በዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአደራ የተሰጠውን ህጻን ታማሚ በማስመሰል ገንዘብ ሲያሰባስብ የተያዘው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት በአደራ የተሰጠውን ህጻን ታማሚ አካል ጉዳተኛ በማስመሰል ገንዘብ ሲያሰባስብ የተያዘው ግለሰብ በእስራት እንዲቀጣ ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዐቃቤ ሕግ ጽ/ቤት የልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ የማይፈታ ጥያቄና ችግር የለም – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በንግግር እና በምክክር የማይፈታ ጥያቄም ሆነ ችግር የለም አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፡፡ ኮሚሽነሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኮሚሽኑ እስካሁን ባካሄደው አጀንዳ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ አረቢያ ጸረ ድሮኖችን ከዩክሬን ለመግዛት ንግግር ጀመረች Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ አረቢያ ድሮኖችን ማምከን የሚችሉ ጸረ ድሮኖች ከዩክሬን ለመግዛት ንግግር መጀመሯ ተሰምቷል፡፡ ሀገሪቱን በርካታ ሚሊየን ዶላሮች ሊያስወጣት እንደሚችል የተገለጸው የግዥ ድርድር እስካሁን ስምምነት ላይ አለመደረሱን ዎልስትሬት ጆርናልን ጠቅሶ…
ቢዝነስ ነዳጅን ከተቀመጠለት የዋጋ ተመን በላይ የሚሸጡ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዳጅን ከተቀመጠለት የዋጋ ተመን በላይ የሚሸጡ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ። ሚኒስትሩ የነዳጅ ግብይትን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ መንግሥት ለነዳጅ አቅርቦት ከፍተኛ ድጎማ እያደረገ ይገኛል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ ወገኖች፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ለሀገር ባለውለታ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት አስረክበዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሰጡ ሹመቶች… Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሚሽነርና ምክትል ኮሚሽነር ሹመቶችን ሰጡ፡፡ በዚህም መሰረት ሌ/ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው…