ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በምክር ቤቶቹ የጋራ ስብሰባ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ በነገው ዕለት ይካሄዳል።…