ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 98 በመቶ ንግድ የሚከናወንበት የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን በትኩረት እየሰራች ነው አሉ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)።
“ኢትዮጵያን በንግድ በማስተሳሰር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር” የሚል መሪ ሐሳብ…