ስፓርት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ እየተፈተነ የሚገኘው ሪያል ማድሪድ… Adimasu Aragawu Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር በአዲስ አቀራረብ በሊግ ቅርፅ መደረግ ከጀመረ ወዲህ በመድረኩ እየተፈተነ ይገኛል፡፡ በ2024/25 የውድድር ዘመን ውድድሩ በአዲስ አቀራረብ መደረግ በጀመረበት ወቅት ሪያል ማድሪድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የድሬዳዋ ፕሮጀክት… Adimasu Aragawu Feb 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የድሬዳዋ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃና ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀምሯል፡፡ ግንባታውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር አስጀምረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የረመዳን ወር በመረዳዳትና በመተሳሰብ ልናሳልፈው ይገባል – ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ Adimasu Aragawu Feb 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር በመረዳዳትና በመተሳሰብ ልናሳልፈው ይገባል አሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ። የረመዳን ወርን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ፕሬዚዳንቱ÷ ለመላው ሙስሊም ማሕበረሰብ እንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Feb 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ግልጽ፣ ሚዛናዊና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሚዲያዎች ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል Adimasu Aragawu Feb 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ግልጽ፣ ሚዛናዊና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሚዲያዎች የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ተቋማት የምርጫውን ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጀርመን ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ Adimasu Aragawu Feb 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የተመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑክ ላለፉት ሶስት ቀናት በጀርመን ሙኒክ በተካሄደው 62ኛው የሙኒክ የፀጥታ ኮንፈረንስ ላይ ተሳትፏል። ኮንፈረንሱ በሕግ ላይ በተመሰረተው ዓለም አቀፍ ሥርዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Feb 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችንና የሕጻናትን የትምህርት ተደራሽነት ከፍ ለማድረግ ሰርተናል – ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው Adimasu Aragawu Feb 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችንና የሕጻናትን የትምህርት ተደራሽነት ከፍ ለማድረግ ሰርተናል አሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው። 30ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም ጉባኤ "የአፍሪካን ሴቶች ፈተናዎችን የመቋቋም ዐቅም መገንባት፡- የአየር ንብረት፣ ግጭቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም ዘርፎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ ያደረጉ ተግባራት ተከናውነዋል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Adimasu Aragawu Feb 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በሁሉም ዘርፎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ ያደረጉ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛው 5 ዓመት 2ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Feb 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ጋር…