Fana: At a Speed of Life!

የሙያ ማህበራት ለምክክር ኮሚሽኑ ቀሪ ሥራዎች ውጤታማነት ሚናቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሙያ ማህበራት ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ቀሪ ሥራዎች ውጤታማነት የበኩላቸውን ሚና አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)። ኮሚሽኑ ''የኢትዮጵያ የሙያ ማህበራት የላቀ ተሳትፎ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሐፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መረጃ÷ ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ…

ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 37 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት አራት ወራት ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 37 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። የሚኒስቴሩ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ተጠሪ ተቋማቱ በተገኙበት እየተካሄደ ነው።…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 26 ሺህ ቤቶችን ለማስገንባት ለሀገሪቱ የመጀመሪያ በሆነ የግንባታ ቴክኖሎጂ ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 26 ሺህ ቤቶችን ለማስገንባት ለሀገሪቱ የመጀመሪያ በሆነ የግንባታ ቴክኖሎጂ በዛሬው ዕለት ስራ አስጀምረዋል። በዚህ ዓመት ከያዝናቸው ዋነኛ እቅዶች መካከል ቀዳሚው ለከተማችን ነዋሪዎች የቤት…

ለ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የ10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል፡፡ ሚኒስቴሩ ብሔራዊ ቡድኑ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፉን አስመልክቶ ለቡድኑ የእራት ግብዣ አከናውኗል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…

በደሴ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል። በከተማዋ ሰኞ ገበያ ክፍለ ከተማ ቢለን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ማለፉን በደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ኃላፊ…

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለወራት ተቋርጦ የቆየው የሲቲ ስካን አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለወራት ተቋርጦ የቆየው የሲቲ ስካን አገልግሎት ዳግም ጀምሯል። በሆስፒታሉ ከወራት በፊት በስቲ ስካንና ኤም አር አይ የህክምና መሳሪያዎች ታግዞ የሚሰጠው የህክምና አገልግሎት ተቋርጦ መቆየቱን ፋና ሚዲያ…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የሀገሪቱን የፋይናንስ ሥርዓት በማሳለጥ የጎላ ሚና አለው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የሀገሪቱን የፋይናንስ ሥርዓት በማሳለጥ የጎላ ሚና አለው አሉ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄደው ሁለተኛው ቀጣናዊ የካፒታል ገበያ ጉባኤ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን…

የታንዛኒያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛኒያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡ የታንዛኒያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዩጋንዳን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው የውድድሩ ሻምፒዮን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፀጋ ከድር አስቆጥሯል፡፡…