Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ ከወልቭስ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ወልቭስን ይገጥማል፡፡ ማንቼስተር ዩናይትድ ካለፉት አምስት የሊጉ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው በአንዱ ብቻ ሲሆን÷ በሦስቱ አቻ ተለያይቶ…

በወንድማማች ዓይን ተያይተን በመደመር ዕሳቤ የበለጸገች ሀገርን ለልጆቻችን እናሻግር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያንዳችን የሌላችን ውበት፣ ያንዳችን የሌላችን ክብር የሆነባትን ሀገር ኢትዮጵያ አንዱ ከፍ ሌላው ዝቅ ብሎ ሳይሆን ሁላችንም እኩል ሆነን በወንድማማች ዓይን ተያይተን በመደመር ዕሳቤ የበለጸገች ሀገርን ለልጆቻችን እናሻግር አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ብልጽግና ፓርቲ ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ፓርቲው ያስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ በሚገኘው በዓል…

የሲዳማ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 5 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 5 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር ደረሰ። የባንኩ አክሲዮን ማኅበር የባለ አክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የሲዳማ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብርሃም…

ኢትዮ ቴሌኮም እና ካምቴል በካሜሩን የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን ተስማሙ

ኢትዮ ቴሌኮም እና ካምቴል በካሜሩን የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን ተስማሙ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የካሜሩን ቴሌኮሙኒኬሽን (ካምቴል) በካሜሩን የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ሁለቱ ተቋማት በካሜሩን ያውንዴ ከተማ…

ኢዜማ የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኮሚሽኑ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል። አጀንዳዎቹን የፓርቲው መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ሌሎች አመራሮች ለኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች አስረክበዋል። የሀገራዊ…

የሰላም መንገድ ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም መንገድ ሁሌም ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል አለ የሰላም ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ በሰጠው መግለጫ፤ መንግሥት ለገጠሙን ችግሮች ውይይት እና ንግግርን ብቸኛ አማራጭ መንገድ መሆናቸውን እና ለዚህም ቁርጠኛ መሆኑን በተደጋጋሚ…

በክልሉ ከ21 ሺህ 680 ካሬ ሜትር በላይ የከተማ መሬት ከምዝበራ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሥነ ምግባር እና ፀረሙስና ኮሚሸን ከ21 ሺህ 680 ካሬ ሜትር በላይ የከተማ መሬት ከምዝበራ ማዳን ተችሏል አለ። "ትውልድን በሥነ ምግባር ፤ ተቋምን በአሰራር" በሚል መሪ ሐሳብ በክልሉ የተከበረው 22ኛው ዓለም አቀፍ…

በአገልግሎት አሰጣጥ እምርታ ለማምጣት እየሰራን እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደ ሌሎች የልማት ስራዎቻችን ሁሉ በአገልግሎት አሰጣጥም እምርታ ለማምጣት እየሰራን እንገኛለን አሉ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ…