ቢዝነስ ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል። በጨረታ ሒደቱ 17 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 3993 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡…
ፋና ስብስብ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 እንኳን ደስ አለን! ይህ እግር ኳስ ወዳድ ለሆነው ህዝባችን ትልቅ የድል ብስራት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን (ቀይ ቀበሮዎቹ) ኬንያን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከ22 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፋቸው እንኳን ደስ አለን። በስፖርቱ ዘርፍ ታዳጊዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተገማች፣ ግልፅና ምቹ የካፒታል ገበያ ምህዳር መፍጠር አስችሏል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተገማች፣ ግልፅና ምቹ የካፒታል ገበያ ምህዳር መፍጠር አስችሏል አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)። ሁለተኛው ቀጣናዊ የካፒታል ገበያ ጉባኤ በአዲስ ዓለም አቀፍ የስብሰባ ማዕከል እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት አቀረቡ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን አቀረቡ። በዛሬው ዕለት በቃስር አል ዋታን…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ14ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 4 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ሲቲ ወደ ክራቨን ኮቴጅ አቅንቶ ከፉልሃም ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በምሽቱ ጨዋታ ባለሜዳው ፉልሃም በሊጉ 3ኛ…
ስፓርት ማዕድንና ኢንዱስትሪ መስፈንጠሪያ፤ ዲጂታል ኢኮኖሚ ደግሞ ማስተሳሰሪያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማዕድን እና ኢንዱስትሪ ዘርፎች መስፈንጠሪያ፤ ዲጂታል ኢኮኖሚ ደግሞ ማስተሳሰሪያ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 'በመደመር መንግሥት ዕይታ የዘርፎች እመርታ' በሚል ርዕስ ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአንድ ወር በኮምቦልቻ፣ ደሴና አካባቢው በከፊል ተቋርጦ የቆየው ኃይል ወደ አገልግሎት ተመለሰ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 ለአንድ ወር በኮምቦልቻ፣ ደሴና አካባቢው በከፊል ተቋርጦ የቆየው ኃይል ወደ አገልግሎት ተመለሰ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ወር በኮምቦልቻ፣ ደሴና አካባቢው በከፊል ተቋርጦ የቆየው የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም ወደ አገልግሎት ተመልሷል። አገልግሎቱ የተቋረጠው…
ቢዝነስ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ያሳደገው የባለሃብቶች ጥያቄ ምላሽ ማግኘት Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በባለሃብቶች ይነሱ ለነበሩ ጥያቄዎች ተግባራዊ ምላሽ መሰጠቱ የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲጨምር አስችሏል አለ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንዳሉት፤ ምላሽ ካገኙት ጥያቄዎች መካከል 14 ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥቅምት እና ሕዳር ወር 2018 ዓ.ም ያከናወኑት ቁልፍ ተከታታይ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራት Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥቅምት እና ሕዳር ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል። በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር በተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በመታደም ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Adimasu Aragawu Nov 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 50ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች የሚከተሉት መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል። 1.…