Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን ኮሪያ አሜሪካን የመምታት ዐቅም አለው የተባለለትን አኅጉር አቋራጭ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አሜሪካን የመምታት ዐቅም አለው የተባለለትን አኅጉር አቋራጭ ባላስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏን የጃፓን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሰሜን ኮሪያ ዛሬ ያስወነጨፈችው ሚሳኤል÷ በጃፓን ሰሜናዊ ክፍል ከምትገኘው ሆካይዶ ደሴት በስተምዕራብ 210…

በትግራይ ክልል የሕክምና መድሃኒትና ቁሳቁስ የማቅረብ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል አስፈላጊ የሕክምና መድሃኒቶች እና ቁሳቁስ የማቅረቡ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መንግስት ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚሁ መሰረት…

በንግድ ሥራ ፈጠራና ኢኖቬሽን ዘርፍ ንቅናቄ ለመፍጠር በተሠሩ ተግባራት ላይ ውይይት ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ሥራ ፈጠራና ኢኖቬሽን ዘርፍ ሀገራዊ ንቅናቄ ለመፍጠር በተከናወኑ ተግባራት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ውይይት ተካሔደ፡፡ ውይይቱ የተካሔደው÷ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር…

ፖላንድን የመታው ሚሳኤል ከዩክሬን የተወነጨፈ ሳይሆን አልቀረም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንድ በፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል መመታቷ ተነገረ፡፡ የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማቴዝ ሞራዊኪ ÷ ብሔራዊ የደኅንነት እና መከላከያ ሚኒስትሮቻቸውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠርተዋል፡፡ ሩሲያ የተኮሰችባትን ሚሳኤል ለማክሸፍ ዩክሬን በወሰደችው አጸፋዊ…

በደብረ ብርሃን ከ100 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመጠጥ ውኃ ማስፋፊያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ከ100 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ማስፋፊያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ ማስፋፊያው በ75 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባ መሆኑ ተገልጿል። የከተማዋ የመጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት…

ዶናልድ ትራምፕ በ2024ቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፈረንጆቹ 2024 በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው በድጋሚ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ፡፡ ዶናልድ ትራምፕ በፈረንጆቹ 2020 በጆ ባይደን ተሸንፈው በ2021 መንበረ ሥልጣናቸውን በይፋ…

17ኛው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባዔ በኢንዶኔዢያ ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባዔ በኢንዶኔዢያ ባሊ እየተካሄ ነው። በዛሬው ዕለት በጉባዔው የሚነሱ የውይይት ነጥቦች በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ላይ ያተኩራሉ ተብሏል፡፡ “በአንድነት እናገግም፣ እንጠንክር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ…

ሰላምና ብልጽግናን ለማስቀጠል ሲባል ጦርነትን ማስቀረት ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕግ እና ስርዓት በሀገሪቱ እንዲከበር የሚደረግ ማንኛውም ድርድር የሚጎዳ አድርጌ አለወስደውም ሲሉ ጠቅላዩ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ…

የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ዓለም አቀፋዊውን ጫና ተቋቁሞ መሻገር ችሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያጋጠመውን ጫና ተቋቁሞ መሻገር መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሠጥተዋል፡፡ ጠቅላይ…

“ለሠላም ስምምነቱ ተግባራዊነት ሁሉም አዎንታዊ ሚና መጫወት ይጠበቅበታል – ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሠላም ስምምነቱ ተግባራዊነት ሁሉም አዎንታዊ ሚና መጫወት እንደሚጠበቅበት ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነትን በተመለከተ የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት አካሂደዋል። የፌዴራል ተቋማት…