Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ ምርቶች ለማሳደግ በትብብር እንሠራለን – የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ ምርቶች ለማሳደግ በትብብር እንደሚሠሩ የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሺንያንግ ሊ ገለጹ፡፡ ሺንያንግ ሊ ÷ የፕሮጀክቱ ተቀዳሚ ዓላማ በኢትዮጵያ ያለውን የመሠረተ ልማት ዝርጋታ የጥራት…

የአማዞኑ መሥራች ከሐብታቸው አብዛኛውን የመለገስ ዕቅድ እንዳላቸው አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማዞን ኩባንያ መሥራች ጄፍ ቤዞስ ከሐብታቸው አብዛኛውን የመለገስ ዕቅድ እንዳላቸው አስታወቁ፡፡ ጄፍ ቤዞስ ከተመዘገበ 124 ቢሊየን ዶላር ሐብታቸው አብዛኛውን የሚያውሉት የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመግታት እና የሰው ልጆችን አንድ መሆን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በነገው እለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪይ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው እለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች ማብራሪያ ይሰጣሉ። የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ነገ ህዳር 6 ቀን 2015 ዓ.ም…

ሞዛምቢክ የተፈጥሮ ጋዟን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ብሪታኒያ ላከች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞዛምቢክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ብሪታኒያ ላከች፡፡ ከፈረንጆቹ 2015 ጀምሮ ሞዛምቢክን በፕሬዚዳንትነት እየመሩ የሚገኙት ፊሊፔ ናዩሲ ለጋዜጠኞች በሠጡት መግለጫ ÷ "ዛሬ ሞዛምቢክ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ውጭ ከሚልኩ ሀገራት አንዷ…

በ2ኛው የዓለም ጦርነት የተካፈሉ ሁለት አውሮፕላኖች ተጋጭተው መከስከሳቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛው የዓለም ጦርነት ላይ የተካፈሉ የአሜሪካ ሁለት ቦንብ ጣይ አውሮፕላኖች ተጋጭተው መከስከሳቸው ተሰምቷል፡፡ ታሪካዊዎቹ አውሮፕላኖች የተጋጩት በዳላስ ከተማ የዓየር ላይ ትርዒት እያሳዩ በነበረበት ወቅት መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በተፈጠረው ድንገተኛ…

የፓሪስ የሠላም ፎረም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው የፓሪስ የሠላም ፎረም “ዘርፈ ብዙ ችግርን ማስወገድ” በሚል መሪ ሐሳብ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ፎረሙ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ የሚያስከትለውን ዘርፈ- ብዙ ችግር ለመቅረፍ÷ በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ዓለም አቀፋዊ ትብብር ለማጠናከር…

ለሦስት ቀናት ክፍት ሆኖ የቆየው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለህብረተሰቡ ክፍት ሆኖ የቆየው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ተጠናቀቀ፡፡ የኤክስፖው ዓላማ ኢትዮጵያ ያሏትን የማዕድን ሀብት እና ቴክኖሎጂዎች ለዓለም ለማስተዋወቅ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም…

በደብረ ብርሃን ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ጣይቱ ክፍለ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክፍለ ከተማው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ካለፉት ሁለት ሰዎች በተጨማሪ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡…

የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃና ደህንነት ተቋማት የአልሸባብን የሽብር ጥቃት በጋራ ለመከላከል ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃና ደህንነት ተቋማት የአፍሪካ ቀንድ ስጋት የሆነውን አልሻባብን ለመከላከልና የሽብር እንቅስቃሴውን ለመግታት የሚያስችል የተቀናጀ የመረጃ ልውውጥና የጋራ ዘመቻ ማካሄድ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ…

ጆ ባይደን ከ ሺ ጂንፒንግ ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ወደ መንበረ-ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ከቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ሊወያዩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ሁለቱ ወገኖች የሚገናኙት በቀጣዩ ሳምንት ኢንዶኔዢያ ላይ በሚካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባዔ…