Fana: At a Speed of Life!

የምዕራባውያንን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ”ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምጼን አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል የምዕራባውያንን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተካሄደ። ህዝባዊ ሰልፉን የሙያ ማህበራት፣ የሲቪክ ማህበራት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ…

ቦርዱ በደቡብ ክልል ለሚያካሂደው ህዝበ ውሳኔ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል የሚገኙ ሥድስት ዞኖች እና አምሥት ልዩ ወረዳዎች ላይ ለሚያካሂደው ህዝበ ውሳኔ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ምርጫ ቦርድ ህዝበ…

ሰዎችን ሲያግቱ የነበሩ 2 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ12 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ማጠቢያ ንዑስ ወረዳ በተደጋጋሚ ሰዎችን አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ማጠቢያ ንዑስ ወረዳ በተደጋጋሚ ሰዎችን ሲያግቱ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች በ12 ዓመት…

ሞስኮ በህዝበ ውሳኔ ወደ ሩሲያ ለመጠቃለል በወሰኑት ግዛቶች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ባለፈው ወር በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ ወደ ሩሲያ ለመጠቃለል በወሰኑት የዶኔስክ ፣ ሉሃንስክ ፣ ኬርሰን እና ዛፖሮዢ ግዛቶች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች፡፡ ዩክሬን ህዝበ ውሳኔውን ውድቅ ማድረጓን ተከትሎ ÷ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር…

እስራዔል የዩክሬንን የጦር መሣሪያ ጥያቄ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል የጦር መሣሪያ ወደ ዩክሬን እንደማትልክ አስታወቀች፡፡ የእስራዔል ፍትኅ ሚኒስትር ጊዴኦን ሳኣር ÷ “ለዩክሬን የምናደርገው ድጋፍ የመሣሪያ አቅርቦትን አያካትትም ፤ በዚህ ላይ የአቋም ለውጥም አላደረግንም” ብለዋል፡፡ ቀደም ሲል…

አሜሪካ ከነዳጅ ክምችቷ 15 ሚሊየን በርሜል ለገበያ ልታቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ አምራች እና ላኪ ሀገራት (ኦፔክ) የሚያቀርቡትን ነዳጅ ለመቀነስ መስማማታቸውን ተከትሎ አሜሪካ ከነዳጅ ክምችቷ 15 ሚሊየን በርሜል ወደ ገበያ ልትለቅ መሆኑን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስታውቀዋል። የኦፔክ አባል ሃገራት ለዓለም አቀፉ ገበያ…

ኢትዮጵያ በሕንድ – አፍሪካ የመከላከያ ሃይል ውይይት ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ የተመራው ልዑክ በሕንድ - አፍሪካ የመከላከያ ሃይል ውይይት ላይ በጉጅራት እየተሳተፈ ነው፡፡ ዶክተር አብርሃም በላይ በአፍሪካ-ሕንድ እንዲሁም በኢትዮ-ሕንድ የመከላከያ ጦር ትብብር ላይ…

ኮርፖሬሽኑ ኢትዮጵያን ከ5 ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች አንዷ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ጥር 18 እና 19 ኢትዮጵያን ከ5 ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች ተርታ በዘላቂነት በመሬት ይዞታ ልማት ዘርፍ ለማሰለፍ ፎረም ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ፡፡ "ኢንቨስት ኦሪጅንስ" የተሰኘው ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም ከ2 ቢሊየን…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ረቂቅ አዋጆች ለልማትና ፕላን ቋሚ ኮሚቴ መራ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብሔራዊ ክፍያ ማሻሻያ፣ የመንግስትና የግል አጋርነት ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን ጨምሮ ሌሎች የተወያየባቸውን አጀንዳዎች ለልማትና ፕላን ቋሚ ኮሚቴ መራ፡፡ ምክር ቤቱ በ2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ…

ተመድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድህነት ቅነሳ ላይ እንዲረባረብ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የድህነት ቅነሳ ላይ እንዲረባረብ ጠየቀ፡፡ የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጥያቄውን ያቀረቡት ትናንት በተከበረው “ዓለም አቀፍ የድህነት ቅነሳ ቀን” ላይ መሆኑን ሺንዋ ዘግቧል፡፡ ዋና…