የስራ ባልደረቦቹን የይለፍ ቃል በመጠቀም ከ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ወደ ሌላ ግለሰብ ያስተላለፈው የባንክ ሰራተኛ ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ የስራ ባልደረቦቹን የይለፍ ቃል በመጠቀም ከ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ከሁለት የባንኩ ደንበኞች አካውንት ከፍቃዳቸው እና ከዕውቅናቸው ውጭ ወደ ሌላ ግለሰብ…