Fana: At a Speed of Life!

ለመኸር እርሻ ለአግሮ ኬሚካል ግዢ ከ60 ሚሊየን ዶላር በላይ ተመድቧል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014/2015 የመኸር ምርት ዘመን የአግሮ ኬሚካል እጥረት እንዳይከሰት ከ60 ሚሊየን ዶላር በላይ በጀት ተመድቦ በግዥ ሂደት ላይ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሶፊያ…

በጋዛ ሰርጥ ለሦስት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል ከፍልስጤም ታጣቂዎች ጋር በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም ሥምምነት ላይ መድረሷን አስታውቃለች፡፡ በግብጽ አደራዳሪነት ትናንት የተደረሰው የተኩስ አቁም ሥምምነት በአካባቢው ሠዓት አቆጣጠር ከትናንት ምሽት 11 ሠዓት ከ30 ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል…

ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚዋን ለማነቃቃት በዱባይ ቻምበርስ የልምድ ልውውጥ አድርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከመንግስት እና ከግሉ ዘርፍ የተወከሉ ልዑካን ቡድኗን ለልምድ ልውውጥ ወደ ዱባይ ኢሚሬትስ መላኳ ተገለጸ፡፡ ከኢትዮጵያ መንግስት ተልዕኮ ወስደው ወደ ዱባይ ያቀኑትን 10 ልዑካንን የመሩት የ”ፔራጎ ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ኃላፊነቱ የተወሰነ…

አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ አደገኛ የህዝብ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ በሽታውን አደገኛ የህዝብ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀች። አሜሪካ እስከ ትናንትና ብቻ ከ6 ሺህ 600 በላይ ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ መያዛቸውን ማረጋገጧ የተነገረ ሲሆን ይህም በዓለም አቀፍ ደረጃ…

አዋሽ ባንክ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ባንክ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የገቢ አቅምን ለማጎልበት የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የአዋሽ ባንክ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ይርጋ ይገዙ ÷ የክልሉን ጥያቄ መሰረት በማድረግ ባንኩ…

የቻይና-አሜሪካ አለመግባባት ምሥራቃዊ አፍሪካን ይበልጥ ወደ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሊመራው ይችላል እየተባለ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይዋን ጉዳይ ላይ በቻይና እና በአሜሪካ መካከል የተጀመረው አለመግባባት ምሥራቃዊ አፍሪካን የበለጠ ወደ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ ሊያስገባው ይችላል እየተባለ ነው። ከኮቪድ -19 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማገገም በመታገል ላይ ባለችው አፍሪካ በሩሲያ…

የሐረር ከተማ የቀጣይ 10 ዓመት መዋቅራዊ ፕላን ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የሐረር ከተማ የቀጣይ 10 ዓመት መዋቅራዊ ፕላንን አፅድቋል። መዋቅራዊ ፕላኑ ከዚህ ቀደም የነበረው የከተማ ፕላን የአገልግሎት ጊዜው በማለቁ እና የከተማዋን እና የክልሉን…

የኢትዮጵያ የ`አንድ-ቻይና` ፖሊሲ አቋም ዛሬ የተጀመረ አይደለም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት ስታራምድ የቆየችውን የ”አንድ ቻይና” ፖሊሲ አቋሟን እንዳጸናች መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ። በተመሳሳይ ኢትዮጵያ የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ግንኙነትን የሚያጠናክር ውጤታማ…

ወንጀለኞችን ወደ አዲስ አበባ ለማስገባት እና ከሀገር ለማስወጣት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ ወንጀለኞችንና አሸባሪዎችን ለማስገባት እና በህገወጥ መንገድ ከሀገር ለማስወጣት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ አባላት ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ አባላት ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በቀጣይ በመዲናዋ ስለሚያከናወኑት ተግባራት እና መንግስት እንደ አንድ ባለድርሻ አካል በሚጠበቅበት ሚና ላይ መነጋገራቸውም ነው…