የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሰራተኞች የምስጋና መርሃ ግብር አከናወኑ Alemayehu Geremew Jul 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሰራተኞች የምስጋና መርሃ ግብር አከናወኑ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ክብር ምስጋን ለእርሱ፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን ብለን፣ ለአንድ ደቂቃ በያለንበት ቆመን ለኢትዮጵያ አምላክ ምስጋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመረጃ መንታፊዎችን ለመከላከል የሳይበር ደኅንነት ፖሊሲና ስትራቴጂ ቀረፃ ላይ በተቋማት መካከል ትብብር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ Alemayehu Geremew Jul 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን የሦስት ቀናት የሳይበር ደኅንነት ሥልጠና መሥጠቱን አስታወቀ። ሁዋዌ ሲሰጥ የቆየውን የሳይበር ደኅንነት ሥልጠና የመሩት ከፍተኛ የሳይበር ደኅንነት ባለሙያዎቹ መሆናቸውም ነው የተጠቆመው።…
የሀገር ውስጥ ዜና እስራዔል በሥራ ዕድል ፈጠራ ያላትን ተሞክሮ ለኢትዮጵያ ለማካፈል ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Alemayehu Geremew Jul 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከእስራዔል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ውይይቱን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ እስራዔል በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በታዳሽ የኃይል አማራጮች ላይ ይበልጥ እንድትሠራ የናሚቢያው ፕሬዚዳንት አሳሰቡ Alemayehu Geremew Jul 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስ አፍሪካን ከታዳሽ ኃይል አረንጓዴ የኃይል አማራጮችን የመጠቀም ጉዳይ ሊያሳስባት እንደሚገባ የናሚቢያው ፕሬዚዳንት ሃጌ ጂንጎብ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ጂንጎብ ይህን ያሉት 2ኛው የአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ኢኒሼቲቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ሠላምና ብልጽግና በኢትዮጵያ ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Alemayehu Geremew Jul 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከኢትዮጵያ መንግስት እና ከክልላዊ አስተዳደሮች ብሎም ከማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሀገሪቷ ሠላምና ብልጽግናን ለማረጋገጥ የሚሰሩ ሥራዎችን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የአፍሪካና የቻይና የሰላምና ደኅንነት ትብብር እንዲጠናከር ጥሪ አቀረበች Alemayehu Geremew Jul 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና-አፍሪካ የሰላም እና ደኅንነት ትብብር እንዲጠናከር የቻይና መከላከያ ሚኒስትር ዌይ ፌንጌ ጥሪ አቅርበዋል። ሚኒስትሩ በቪዲዮ በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ የሚኒስትሮች ፎረም ስብሰባ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በጽሑፍ ያስተላለፉትን መልዕክት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ ከፍተኛ ሙቀት ያስነሳው የሰደድ እሳት በፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ Alemayehu Geremew Jul 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በተከሰተው ከፍተኛ የአየር ሙቀት ምክንያት የሰደድ እሳት በፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱና በጤናም ላይ ከፍተኛ ችግር እየፈጠረ መሆኑ ተነገረ፤ በአሜሪካ በካሊፎርኒያ ዮሴሚት ብሔራዊ ፓርክ አቅራቢያ ከፍተኛ የሆነ የሰደድ እሳት በፍጥነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለተለያዩ ማዕድናት ልማት የሚሆኑ በርካታ አካባቢዎች በጥናት ተለይተዋል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ Alemayehu Geremew Jul 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለተለያዩ ማዕድናት ልማት የሚሆኑ በርካታ አካባቢዎች በጥናት መለየታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ለምክር ቤቱ ያቀረቡ ሲሆን፥ በሪፖርታቸውም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሕንድ አዲሷ ሴት ፕሬዚዳንት ድሮፓዲ ሙርሙ ቃለ መሐላ ፈጸሙ Alemayehu Geremew Jul 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ከ15 ዓመታት በኋላ አዲሷ ሴት የሕንድ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ድሮፓዲ ሙርሙ ቃለ መሐላ መፈጸማቸው ተገልጿል፡፡ ዛሬ በአገሪቱ መዲና ኒው ደልሂሊ በሚገኘው ማዕከላዊ የፓርላማ አዳራሽ ቃለመሐላ የፈጸሙት ድሮፓዲ ሙርሙ ÷ በፈረንጆቹ ከ2007…
የሀገር ውስጥ ዜና “መገናኛ ብዙኃን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ውጤታማ እንዲሆን ማኅበረሰቡን ከማንቃት ባለፈ ችግኝ መትከል ላይም የመሳተፍ ድርብ ሃላፊነት አለባቸው”… Alemayehu Geremew Jul 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙኃን ሚና የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ውጤታማ እንዲሆን ማኅበረሰቡን ከማንቃት ባለፈ፥ ችግኝ መትከል ላይም የመሳተፍ ድርብ ኃላፊነት እንዳለባቸው የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ተናገሩ። የፋና…