Fana: At a Speed of Life!

ቢሮው በተለያዩ የቴክኒክና ሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ስልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል። ቢሮው÷ ከደረጃ 2 እስከ ደረጃ 5 በ124 የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ያስመረቀው።…

ፀሐይ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ሥራውን በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀሐይ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በዛሬው ዕለት ሥራውን በይፋ ጀመረ፡፡ በባንኩ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ፥ የባንኩ የቦርድ አመራሮች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።…

የመዲናዋ አስተዳደር በ2014 በጀት ዓመት ማጠቃለያ እና በ2015 የዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎች ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 በጀት ዓመት ማጠቃለያ እና የ2015 የዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎች ግምገማ እና ውይይት እየተካሄደ ነው። መድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ በብልጽግና ፓርቲ…

የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጀማሪ ኦፊሰሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሥር የሚገኘው የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ በዛሬው ዕለት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጀማሪ ኦፊሰሮችን አስመርቋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አረንጓዴ ዐሻራ የማኖር የክረምት መርሐ ግብር ላይ በአንድ ጀምበር ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን የክልሉ ግብርና እና ተፈጥሮ ሐብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የተፈጥሮ ሐብት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ በቀለ…

ለኬንያውያን የሰርክ ምግብ ማዘጋጃነት የሚውለው የበቆሎ ዱቄት ዋጋ በግማሽ መቀነሱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በዋና ምግብነት የሚያገለግለው የበቆሎ ዱቄት ዋጋ በግማሽ መቀነሱ ተነገረ፡፡ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እርምጃውን የወሰዱት የሀገሪቷ መሠረታዊ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን ተከትሎ የኑሮ ውድነቱን ኬንያውያን እንዲቋቋሙት…

ጆ ባይደን የዓየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር መደቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የዓየር ንብረት ለውጥን እና የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመቋቋም የሚያስችል መሠረተ ልማት ለመገንባት 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር መድበዋል፡፡ ባይደን በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት እየጨመረ የመጣው ከባድ ሙቀት አውሮፓ…

በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት የወደሙ ከ1 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል መርሐ ግብር በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። የመልሶ ግንባታ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣…

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ። አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ በሁሉም አካባቢዎች እየተካሄደ ነው፡፡ በዘመቻው የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር…