Fana: At a Speed of Life!

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ ብሌን ግርማቸው በድንገት ሕይወቷ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ነቀምቴ ፋና ኤፍ ኤም 96 ነጥብ 1 ላይ በጋዜጠኝነት ስትሰራ የነበረችው ወይዘሮ ብሌን ግርማቸው በዛሬው ዕለት በድንገት ሕይወቷ አልፏል፡፡ ወይዘሮ ብሌን ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ ሕይወቷ እስካለፈበት ቀን ድረስ በነቀምቴ…

የዩክሬንን እህል የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ከኦዴሳ ወደብ ተንቀሳቀሰች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ጋር በተደረሰው ሥምምነት መሠረት የመጀመሪያውን የእህል ወጪ ንግድ የጫነች መርከብ ዩክሬንን ለቃ መውጣቷን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ዛሬ የቱርክ እና የዩክሬን ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት እህል የጫነችው መርከብ የኦዴሳን ደቡባዊ ወደብ ለቃ ጉዞ…

የአሸባሪዎች የጥፋት እቅዶች የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት የማይሆኑበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ ስምሪት ሽፋንና ጥራት በከፍተኛ ደረጃ በማደጉ በአሸባሪዎች የሚወጠኑ የጥፋት እቅዶች የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት የማይሆኑበት ደረጃ ላይ ማድረስ መቻሉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት…

በኒውዮርክ እየተባባሰ የመጣውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ለመግታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውዮርክ ገዥ ካቲ ሆቹል የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችሉ እርምጃዎችን ለመውሰድ በግዛቷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጃቸውን አስታወቁ። የአሜሪካው የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ÷ ከትናንትና ጀምሮ በኒውዮርክ ግዛት…

አሜሪካ እና ሩሲያ የዩክሬን የወጪ እህል ንግድ ሥምምነት እና የእስረኞች ልውውጥ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ሩሲያ የዩክሬን የወጪ እህል ንግድ ሥምምነት እና የእስረኞች ልውውጥ ላይ በስልክ መምከራቸው ተገለጸ፡፡ የሥልክ ውይይቱን ያደረጉት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የአሜሪካ አቻቸው አንቶኒ ብሊንከን መሆናቸውን አር ቲ…

አቶ ደመቀ ከአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አኔት ዌበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በውይይታቸው ኢትዮጵያ ለተጀመረው የሰላም ሂደት ያላትን ቁርጠኝነት አጽንዖት…

በሶማሌ ክልል በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪው አልሸባብ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ ተደምስሷል – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በኩል ሰርጎ የገባው የአልሸባብ የሽብር ቡድን ስጋት በማይሆንበት ደረጃ በፀጥታ ኃይሎች መደምሰሱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሀመድ አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ጠላቶች በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍልና በምዕራብ ኢትዮጵያ…

አዋሽ ባንክ እና 9 የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት የ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈረመ። የብድር ስምምነቱ በአዋሽ ባንክ እና በዘጠኝ ማይክሮ የፋይናንስ ተቋማት መካከል ተፈጽሟል፡፡ በፊርማ ሥርዓቱ ላይ በክብር…

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ለሚሰሩ ባለሙያዎች ምሥጋና አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ዘርፍ ለሚሰሩና ለኅብረተሰቡ መረጃ ለማድረስ ሙያዊ ግዴታቸውን እየተወጡ ለሚገኙ ባለሙያዎች የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ምስጋና አቅርቧል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ…

የሩሲያ-ኢትዮጵያ ወዳጅነት የባለ ብዙ አቅጣጫ አጋርነት ማሳያ ሞዴል ነው – አሜሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ አንድሩ ኮሪብኮ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ-ኢትዮጵያ ወዳጅነት የባለ ብዙ አቅጣጫ አጋርነት ማሳያ ሞዴል መሆኑን መቀመጫውን በሩሲያ ያደረገው አሜሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ አንድሩ ኮሪብኮ ገለጸ። አንድሩ ኮሪኮብ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ በአፍሪካ የመጨረሻ ጉብኝታቸው…