Fana: At a Speed of Life!

ከ70 በላይ ሀገራት 14 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሪፖርት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 በላይ ሀገራት 14 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሪፖርት መደረጉን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የቫይረሱ ሥርጭት ሳይታወቅ ከምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ ወደ በርካታ የዓለም ሀገራት ሳይሥፋፋ እንዳልቀረም ነው የተጠቆመው፡፡ የዓለም…

ሶማሊላንድ ሉዓላዊነቴን ተጋፍቷል በሚል “ቢቢሲ”ን ከሥራ ማገዷተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊላንድ ቢቢሲ የግዛቴን ሉዓላዊነት ተጋፍቷል በሚል ሥራውን እንዲያቆም መወሰኗን አስታወቀች፡፡ የሶማሊላንድ ማስታወቂያ ሚኒስትር ሳሌባን ዩሱፍ አሊ ኮሬ በሀርጌሳ በሰጡት መግለጫ ÷ ቢቢሲ ለ30 ዓመታት ራሷን ችላ ለቆመችው ዴሞክራሲያዊ ግዛት…

በአፋር “ዳርሳ ጊታ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት” መልሶ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ካሳ ጊታ የሚገኘውን “ዳርሳ ጊታ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት” መልሶ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። የመሰረት ድንጋዩን ያስቀመጡት የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል…

“የሙቀት ማዕበል” በአውሮፓ ደኖችን እያጋየ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርካታ የአውሮፓ ሀገራት የተከሰተው ከፍተኛ ሙቀት በቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ከፍተኛ ውድመት እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ። በቀዝቃዛ የዓየር ንብረቷ የምትታወቀው ብሪታኒያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ40 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ በላይ የሆነ የሙቀት መጠን…

ቻይና የአሜሪካ የጦር መርከብ ለደኅንነቴ ሥጋት ሆኗል ስትል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የአሜሪካ የጦር መርከብ በታይዋን አቅራቢያ መታየቱን ተከትሎ ማስጠንቀቂያ ሰጠች፡፡ ቻይና “አሜሪካ ሠላሜን ለማወክ እና በቀጠናው አለመረጋጋትን ለመፍጠር በሚሳኤል ተሸካሚ የባሕር መርከብ የታገዘ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አድርጋለች” ስትል…

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ቴህራን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኢራን ቴህራን ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በቴህራን ቆታቸው ከኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና ከቱርክ አቻቸው ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በሦስትዮሽ ጉዳዮች ላይ…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ55 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የ55 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች፡፡ ድጋፉ በዓለም አቀፉ የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት በኩል መደረጉም ነው የተገለጸው፡፡ የአሜሪካው ዓለምአቀፍ ተራድዖ ድርጅት ÷…

ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን ቢቀላቀሉ ሩሲያን አያሰጋትም – ቭላድሜር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅትን (ኔቶ) ቢቀላቀሉ በሩሲያ ላይ የሚፈጥሩት ምንም ዓይነት ሥጋት እንደማይኖር የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ይህን ያሉት ሞስኮ ለሚገኘው የጋራ ደኅንነት…

የኮሜሳ አንድ መስኮት የኤሌክትሮኒክ ግብይት አገልግሎት ማስጀመሪያ ስብሰባ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የምሥራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ(ኮሜሳ)የአንድ መስኮት የኤሌክትሮኒክ ግብይት አገልግሎት ማስጀመሪያ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በስብሰባው ወቅታዊ ሁኔታዎችን ያማከለ የአሰራር ማሻሻያ ግምገማ፣ ጥናታዊ ሪፖርት፣…

አሜሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው አለች ኢራን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ያልተሳካላትን ኢራን-ጠል ፖሊሲዋን መሰረት በማድረግ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው ሲል የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሰሞኑን በቀጠናው ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ የኢራን የውጭ…