አምባሳደሩ መንግስት በሠላም ማሥፈን እና ልማት ላይ የተገበራቸውን ሥራዎች ለብሪታኒያ የፓርላማ አባላት አስረዱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ መንግስት በሀገሪቱ ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የወሰዳቸውን እርምጃዎች በኢትዮጵያና በጂቡቲ ጉዳይ ላይ ለተቋቋመው የብሪታኒያ የፓርላማ አባላት አስረድተዋል፡፡
አምባሳደር ተፈሪ ፥ ህወሓት ለሦስተኛ ዙር ወታደራዊ…