ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም የአገሪቱ የውጪ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ም/ሚኒስትር ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ዴንግ ዳው ዴንግ ገለጹ፡፡
በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል…