Fana: At a Speed of Life!

ከአፍሪካ ጋር ያላት ትብብር በዲፕሎማሲው መስክ ሁልጊዜ ቅድሚያ የምትሠጠው መሆኑን ቻይና ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዲፕሎማሲዋ ቅድሚያ የምትሠጠው ከአፍሪካ ጋር በትብብር መሥራት መሆኑን የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ፡፡ ዋንግ ዪ ይህን ያሉት በቤጂንግ በተከበረው 58ኛው “የአፍሪካ ቀን” ክብረ-በዓል ላይ ነው፡፡ በአውሮፓውያኑ የቀን…

ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዘረኝነትን ማስወገድ በሚቻልበት አግባብ ላይ ለመምከር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዘረኝነትን ማቆም የሚቻለው የሰውን አመለካከት በመቀየር ብቻ ሳይሆን በጥቁር እና በነጭ መካከል ያለውን የኑሮ ልዩነት ማጥበብ ሲቻል ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በደቡብ አፍሪካ ስቴለን ቦሽ…

በዩክሬን የጸጥታና ደኅንነትን ጉዳይ ላይ ሩሲያ ከማንም ጋር ለውይይት አልተቀመጠችም – ሰርጌ ላቭሮቭ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የጸጥታና ደኅንነትን ጉዳይ ላይ ሩሲያ ከየትኛውም ሀገር ጋር ለውይይት እንዳልተቀመጠች የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ ከካዛኪስታን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙክታር…

በሣምንቱ ከ10 ሺህ ቶን በላይ ሰብዓዊ ዕርዳታ ወደ ትግራይ ክልል ደርሷል – የዓለም የምግብ ፕሮግራም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ሣምንት ከ10 ሺህ ቶን በላይ የምግብ እና የነፍሥ አድን አቅርቦቶች ትግራይ ክልል መድረሳቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦቶቹ በታጀቡ 163 የጭነት ተሽከርካሪዎች ሁለት ጊዜ ወደ ትግራይ ክልል መጓጓዛቸውን…

በግጭት ምክንያት ከቀያቸው የሚፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከ100 ሚሊየን ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሥደተኞች ኮሚሽን በግጭቶች አስገዳጅነት ከቀያቸው የሚፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ለመጀመሪያ ጊዜ ከ100 ሚሊየን ማለፉን አስታወቀ፡፡ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የተከሰተው ጦርነት የሥደተኞችን ቁጥር ከ100 ሚሊየን እንዲልቅ እንዳደረገው ኮሚሽኑ…

“የሸዋል ኢድ” የሐረሪ ክልል ባለሥልጣናት እና ዳያስፖራዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪዎች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የሸዋል ኢድ የሐረሪ ክልል ባለሥልጣናት እና ዳያስፖራዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በዓሉ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ነው እየተከበረ ያለው። በበዓሉ የሐረሪ ክልል…

የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ክልል እየተከናወኑ ያሉ የአትክልትና ፍራፍሬ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በቡታጅራ ማዕከል ሲሰለጥኑ የነበሩት የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በሞዴል አርሶ አደሮች እየለማ ያለውን የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ሥራዎችን ጎበኙ። የዞኑ አርሶ አደሮች በተለይ አቮካዶ በማልማት ወደ ውጭ…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኢንተርናሽናል ሶላር አሊያንስ ጋር በፀሐይ ኃይል ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኢንተርናሽናል ሶላር አሊያንስ ጋር በፀሐይ ኃይል ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሱልጣን ወሊ፥ የጋራ ስምምነቱ በተለይ የገጠሩ ኅብረተሰብ…

የአፍሪካ እና እስያ የገጠር ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶችን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እና እስያ የገጠር ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶችን እንደሚደግፍ አስታወቀ። በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከአፍሪካ እና እስያ የገጠር ልማት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሀፊ ራሚ ኪታይሻት ጋር…

የተመድ የሰብአዊ መብቶች ረዳት ዋና ጸሐፊ ከነገ ጀምሮ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ረዳት ዋና ጸሐፊ ኢልዜ ብራንድስ ኬሪስ ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ። ጉብኝታቸው ለሶስት ቀናት እንደሚቆይ የተመድ ሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ቢሮ አስታውቋል።…