የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የመሠረተ-ልማት ዕድሎች የሚያስተዋውቅ ፎረም ተካሄደ Alemayehu Geremew May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የመሰረተ-ልማት እድሎች ለቻይና ኩባንያዎች የሚያስተዋውቅ ፎረም በዌቢናር አካሄደ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ መንግስት ለመሰረተ-ልማትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ተካሄደ Alemayehu Geremew May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መዲናዋን ማልማት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከግሉ ዘርፍ የሪል እስቴት አልሚዎች ጋር በጋራ ለመሥራት ውይይት አካሂዷል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሪት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 3 ወራት በሀገሪቱ ሠላምና መረጋጋት ለማስፈን የተሠራው ሥራ መሻሻል አሳይቷል – የሠላም ሚኒስቴር Alemayehu Geremew May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ሠላምና መረጋጋት ለማስፈን የተሠሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን የሠላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሠላምና የጸጥታ ተቋማት የጋራ ውይይት ክልሎች በሠላምና ደኅንነት ላይ በዘጠኝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ ዓለም ላይ የረሃብ አደጋ ሥጋት ሳይባባስ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት እልባት እንዲሰጠው ጠየቀች Alemayehu Geremew May 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት በዓለም ላይ የተከሰተውን የረሃብ አደጋ እንዳያባብስ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በትብብር እንዲሠራ ተመድ ባካሄደው የከፍተኛ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ቱርክ ጠየቀች፡፡ ተመድ "በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ ዋስትናን በድርጊት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በዓለም ቀዳሚ ያደረጋትን የሞባይል ብሮድባንድ እና የፋይበር ኦፕቲክ አገልግሎት ገነባች Alemayehu Geremew May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም ቀዳሚ ያደረጋትን የሞባይል ብሮድባንድ እና የፋይበር ኦፕቲክ አገልግሎት መገንባቷን የ”ዓለም የቴሌኮሙኒኬሽን እና የመረጃ ማኅበረሰብ ቀን” ባከበረችበት ወቅት ይፋ አደረገች፡፡ የቻይና የኢንዱስትሪ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምክትል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አውስትራሊያ ከ41 ዓመታት በኋላ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት አስተናገደች Alemayehu Geremew May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ከፈረንጆቹ 1981 ወዲህ አጋጥሟት የማያውቅ የዋጋ ግሽበት ማስተናገዷን የሀገሪቷ ስታቲስቲክስ ቢሮ አመላከተ፡፡ ሀገሪቷ በሚያዝያ ወር ያስመዘገበችው የዋጋ ግሽበት መጠን 7 ነጥብ 2 በመቶ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ የሀገሪቷ ስታቲስቲክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእርቅ ወደ ተሻለ ነገር መራመድ ጊዜው የሚጠይቀው ተግባር ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ Alemayehu Geremew May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርቅን ጥቅም በመቀበል ወደ ተሻለ ነገር መራመድ ጊዜው የሚጠይቀው ተግባር መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ገለጹ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2014ን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ከተሞች ጉባዔ በኬንያ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ጉባዔ በምዕራብ ኬንያ ባሕር ዳርቻ በምትገኘው ኪሱሞ ከተማ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ጉባዔው በመካከለኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የአፍሪካ ከተሞች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚያጋጥሟቸውን በርካታ ፈተናዎች ለማቃለል እና ቀጣይነት ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከላዊ ዕዙ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ለሚቃጣ ማናቸውም ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ዕዝ በሀገራችን ሉዓላዊነት ላይ ጥቃት የሚሰነዝሩ አሸባሪዎችን መደምሰስ በሚያስችል ወታደራዊ ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ። ማዕከላዊ ዕዝ "ስልጠና ለተሻለ የግዳጅ አፈፃፀም" በሚል መርህ በተሠጠው የአመራር ሥልጠና በምንም የማይበገር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የመሳሪያ ሥርጭት እና ቁጥጥር አተገባበሯን እንድትፈትሽ ቻይና ጠየቀች Alemayehu Geremew May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ መሣሪያ በታጠቁ ሁከት ፈጣሪዎች በዜጎቿ ላይ የሚፈጽሙትን የሽብር ተግባር እንድትቆጣጠርና እርምጃ እንድትወስድ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን ጠየቁ፡፡ ቃል አቀባዩ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ ከመሣሪያ ጋር የተገናኙ…